ፋሲል ከነማ በአምበሉ ያሬድ ባየህ ብቸኛ ግብ ሰበታ ከተማን በመርታት የዋንጫውን ፉክክር ከፍ አድርጓል። ሁለት ለየቅል…
ሪፖርት
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር አለሁ እያለ ነው
በወራጅ ቀጠናው እየዳከሩ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በዳዊት እስጢፋኖስ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን በመርታት…
ሪፖርት | ሀዋሳ በብሩክ እና ኤፍሬም አስገራሚ ጥምረት ታግዞ ድሬን ረቷል
ሀይቆቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከብርቱካናማዎቹ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል። ቀጥተኛ አጨዋወት ለመከተል ሲጥሩ የታዩት ሁለቱ ቡድኖች እምብዛም…
ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ባለቀ ሰዓት ሦስት ነጥብ አሳክቷል
አሰልቺ በነበረው ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ተቀይሮ በገባው ብዙዓየሁ ሰይፈ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከድል ጋር ተገናኝቷል።…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አዳማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል
በ26ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው እና አቡበከር ናስር ደምቆ ባረፈደበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና…
ሪፖርት | 99 ደቂቃዎችን የዘለቀው የወልቂጤ እና መከላከያ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ በ0-0 ውጤት ተቋጭቷል። የመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ሂደት…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ አስጥሏል
ጥሩ ፉክክር በተስተዋለበት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ከጣናው ሞገዶቹ ጋር አቻ ተለያይተዋል። ተጠባቂው ጨዋታ ገና ከጅምሩ…
ረፖርት | ኤሪክ ካፓይቶ አርባምንጭን ባለድል አድርጓል
ከአህጉራዊ ማጣሪያዎች በኋላ ዳግም በተመለሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ መርሐግብር አርባምንጭ ከተማዎች…
ሪፖርት | መከላከያ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
ሊጉ በመከላከያ እና ድሬዳዋ ያለግብ በተጠናቀቀ ጨዋታ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ወደ ዕረፍት አምርቷል። መከላከያ የፋሲል ከነማውን…

