በሀዲያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ መካከል የተደረገው የ10 ሰዓቱ ጨዋታ በሀዲያ አሸናፊነት ተጠናቋል። የሀዲያ ሆሳዕናው አሠልጣኝ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ኮሮና የነገሠበት ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ከኮሮና ጋር በተያያዘ መነጋገሪያ ነገሮች የነበሩበት የወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ አምስት ግቦች ተስተናግደውበት ሀዋሳን…
ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጅማን አሸንፏል
የ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው የጅማ እና ሰበታ ጨዋታ በሰበታ ከተማ 2-1 አሸናፊነት…
በሉሲዎቹ ፍፁም የበላይነት እየተከናወነ የነበረው ጨዋታ በመብራት ችግር ምክንያት ተቋርጧል
በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የደቡብ ሱዳን አቻውን ገጥሞ እስከ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር አዳማ ከተማን የገጠመው ሲዳማ ቡና 3-0 በማሸነፍ…
ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/sidama-bunna-adama-ketema-2021-04-09/” width=”100%” height=”2000″]
ዋልያዎቹ የወዳጅነት ጨዋታቸውን በሰፊ ልዩነት አሸንፈዋል
በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም የማላዊ አቻውን በወዳጅነት ጨዋታ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 4-0 ማሸነፍ ችሏል። የኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ቡርትካናማዎቹን አሸንፈዋል
በባህር ዳር ከተማ የተደረገው የመጨረሻ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተቋጭቷል። በአስራ አምስተኛ ሳምንት…
ሪፖርት | ሀዋሳ እና ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
ሁለት ግቦች የተስተናገዱበት የአራት ሰዓቱ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በሰበታ ከተማ 2-1 ተረተው ለዚህኛው ጨዋታ የቀረቡት…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ዛሬም አሸንፈዋል
ፋሲል ከነማ እና ጅማ አባጅፋርን ያገናኘው የዘጠኝ ሰዓቱ ጨዋታ በፋሲል 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡናን አንድ…

