በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መሪው ደደቢት ወደ አርባምንጭ ተጉዞ በግርጌ ላይ ከሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ጋር…
ሪፖርት
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል
በ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ 2-0 በማሸነፍ ደረጃውን…
ፋሲል ከተማ ከሜዳ ውጪ ያለው አይበገሬነት ቀጥሏል
በ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዲስ አበባ ስታድየም በዕለተ ገና ባስተናገደው የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከተማ በራምኬል…
ሪፖርት| አዳማ ከተማ ከሜዳው ውጪ ከመመራት ተነስቶ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ብቸኛ መርሃግብር በአዲስአበባ ስታድየም ኢትዮ ኤሌክትሪክን የገጠመው አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተከታታይ የአቻ ውጤቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
የ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ተደርጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በሜዳው የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል
በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሶዶ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኤሌክትሪክን 2-0 በማሸነፍ በሜዳው የውድድር…
ሪፖርት | ደደቢት አራተኛ ተከታታይ ጨዋታውን አሸንፏል
በጉጉት የተጠበቀው የደደቢት እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ጠንካራ ፉክክር ተስተናግዶበት በጌታነህ ከበደ ብቸኛ ጎል ሲደመደም ደደቢት…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በእለተ እሁድ በአዳማ አበበ በቂላ ስታድየም አዳማ ከተማን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ነጥብ ጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በሀዋሳ የሰው ሰራሽ ሳር ሜዳ ላይ መቐለ ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር በአስገራሚ ወቅታዊ አቋሙ ገፍቶበታል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል ጅማ ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር 3-0…