ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ያለግብ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ…

Continue Reading

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

አራተኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው ጨዋታ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ በመጀመሪያ የሜዳ ላይ ጨዋታው ሃዋሳን ገጥሞ ነጥብ ተጋርቷል

በግዙፉ የባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም ያለግብ በተጠናቀቀው ጨዋታ ባለሜዳዎቹ ባህር ዳሮች በአንፃራዊነት ብልጫ ወስደው ሲንቀሳቀሱ ተጋጣሚያቸው…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያውን ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አዲስ አዳጊው ስሑል…

ሪፖርት | ወልዋሎ በውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ሽንፈቶች ያስተናገደው ወልዋሎ ኤፍሬም አሻሞ ባስቆጣራት ብቸኛ ግብ ደቡብ ፖሊስን በማሸነፍ የመጀመርያ…

ሪፖርት | ሽረ እና አዳማ ያለጎል አቻ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ሽረ ላይ ስሑል ሽረ ከአዳማ ከተማ ያደረጉት…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን በማስመዝገብ ደረጃውን አሻሽሏል

የሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ከዓርብ ጀምሮ በተከታታይ ቀናት ሲያስተናግድ የቆየው የሀዋሳ ስታዲየም ሀዋሳ ከተማን…

ሪፖርት| የበረከት ይስሀቅ ብቸኛ ግብ ደቡብ ፖሊስን የዓመቱ የመጀመርያ ሶስት ነጥብ አስጨብጧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዛሬ አንድ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ተደርጎ ደቡብ ፖሊስ ደደቢትን አስተናግዶ 1-0…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና ነጥብ…

ሪፖርት | ዋሊያዎቹ በሜዳቸው በጋና ተሸንፈዋል

በ2019 በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ አምስተኛ የምድብ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም…