በዛሬው የመጨረሻ ጨዋታ ወደ መቀመጫ ከተማቸው የተመለሱት ባህር ዳር ከተማዎች ከወላይታ ድቻ ጋር 0-0 ተለያይተዋል። ወላይታ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በአዳማ ተፈትነው አሸንፈዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጠንከር ያለ ፈተና ቢገጥመውም በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረች ግብ ውጤት አስጠብቆ በመውጣት ነጥቡን…
ሪፖርት | ዕድለኛ ያልነበሩት ሰበታዎች ከሀዋሳ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች በሁለቱ አጋማሽ የነበራቸውን የበላይነት በግብ ማጀብ ባለመቻላቸው ከሀዋሳ ከተማ ጋር…
ሪፖርት | ጦሩ የዕለቱን ሦስተኛ የ2-1 ድል አስመዝግቧል
የአዳማውን ውድድር በድል የተሰናበተው መከላከያ የባህር ዳር ቆይታውንም ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 በመርታት ጀምሯል። መከላከያ ከኢትዮጵያ ቡናው…
ሪፖርት | የአቡበከር ናስር ግቦች ኢትዮጵያ ቡናን ባለድል አድርገዋል
ዘንድሮ በሊጉ የመጀመሪያ በነበረው የምሳ ሰዓት ጨዋታ አቡበከር ናስርን ከጉዳት መልስ ያገኘው ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም የመጀመሪያ በነበረው የረፋዱ ጨዋታ ላለመውረድ እየታተሩ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች አርባምንጭ ከተማን…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል
የሊጉ የአዳማ ቆይታ የመጨረሻ እና በሰንጠረዡ አናት በሚደረገው ፉክክር ትልቅ ትርጉም በነበረው መርሃግብር በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽሎ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ወላይታ ድቻ
የሊጉ የአዳማ ቆይታ የተቋጨበት ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። ጊዜያዊ አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ – ፋሲል…
ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የ21ኛ የጨዋታ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት የመጀመሪያ የነበረው እና ስድስት ግቦች የተቆጠሩበት አዝናኙ የአዲስ አበባ እና ሀዲያ…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከወራጅ ቀጠናው የሸሹበትን ወሳኝ ድል አሳክተዋል
የመውረድ ስጋት የሚያንዧብብባቸው ድሬዳዋ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በምስራቁ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቋል። ባሳለፍነው ሳምንት…

