በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጋና ኢትዮጵያን የምታስተናግድበት ጨዋታ በሞሮኮ ዳኞች ይመራል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2022 የካታር ዓለም…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች
የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት እና ዋና ፀሐፊ አዲስ አበባ አይገኙም
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ዋና ፀሐፊው ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር አቅንተዋል። በካሜሩን አስተናጋጅነት በቀጣይ ዓመት…
የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ከዋልያው ስብስብ ውጪ ሆኗል
ከሦስት ቀናት በፊት በልምምድ ላይ ጉዳት ያጋጠመው የአማካይ መስመር ተጫዋች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል።…
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ተጋጣሚ የሆነችው ጋና በዛሬው ዕለት ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። በኳታር…
ዋልያዎቹ በወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ባሉበት ተቀምጠዋል
የፊፋ ወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የተቀመጠበት ደረጃም ታውቋል። በዚህ ወር…
ዋልያዎቹ ልምምድ መስራታቸውን ቀጥለዋል
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በትናንትናው ዕለት ልምምድ መስራት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬም በአዳማ አበበ ቢቂላ…
ተጨማሪ ተጫዋች ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅሏል
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከቸርነት ጉግሳ በተጨማሪ ሌላ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኳታር…
አቡበከር ናስር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ጋር ወደ አዳማ አላቀናም
የወቅቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ቁንጮ የሆነው አቡበከር ናስር ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ወደ አዳማ ሲያቀና አብሮ እንዳልተጓዘ ሶከር…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ ተጫዋች ጥሪ አድርጓል
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅቱን ዛሬ የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ ተጫዋች ጥሪ ማቅረቡ ታውቋል። ከቀናት በፊት…