በአንድ ሰፈር ተወልደው ያደጉት ሁለቱ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች አቡበከር ናስር እና ሚኪያስ መኮንን በኢትዮጵያ ቡና ውላቸውን…
ዝውውር
ወላይታ ድቻ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
በቀድሞው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት መምህር የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች እስከ አሁን ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረሙ ሲሆን…
“ለእግርኳሱ ተገቢውን ክብር ስጡ” አቶ ኢሳይያስ ጂራ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ የተጫዋቾችን ዝውውርን በተመለከተ ሃሳብ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጤና…
የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊራዘም ይችላል
ለ2013 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የተጫዋቾችን ዝውውር እንዲያደርጉ የተያዘው ቀን ሊራዘም የሚችልበት ዕድል የሰፋ…
መቐለ 70 እንደርታዎች ሁለገቡን ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ
ሰለሞን ሀብቴ ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተስማምቷል። በግራ መስመር ተከላካይነት እና በአማካይነት መጫወት የሚችለው ሰለሞን…
ወልቂጤ ከተማ አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
ወልቂጤ ከተማ የአጥቂ መስመር ተሰላፊው አሜ መሐመድን ለማስፈረም ተስማምቷል። የቀድሞው የጅማ አባ ቡና እና ኢትዮጵያ ወጣት…
ድሬዳዋ ከተማ ከአንበሉ ጋር ሊለያይ ነው
ያለፉትን አራት ዓመታት አመዛኙን ጨዋታ በመጫወት ድሬዳዋ ከነማን በማገልገል የሚታወቀው ግብጠባቂው ሳምሶን አሠፋ ከክለቡ ጋር ሊለያይ…
ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
ወጣቱ ግብ ጠባቂ ዳግም ተፈራ ለሀዋሳ ከተማ ለመጫወት ተስማምቷል፡፡ በኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ሰልጥኖ ካለፈ በኃላ 2008…
ኢትዮጵያ ቡናዎች ሁለተኛ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ተስማሙ
ከደቂቃዎች በፊት ከአቤል ማሞ ጋር መስማማታቸውን ያስታወቁት ኢትዮጵያ ቡናዎች ዘካርያስ ቱጂን ለማስፈረም ተስማሙ። ባለፈው የውድድር ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና ግብጠባቂ ለማስፈረም ተሰማምቷል
አቤል ማሞ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለማምራት ቅድመ ስምምነት ፈፀመ። ላለፉት ሁለት ዓመታት ከመከላከያ ጋር ቆይታ ያደረገው…