ዩጋንዳዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያስር ሙገርዋ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማማ፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2009 ላይ የደቡብ አፍሪካው…
ዝውውር
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ
ሚካኤል ጆርጅ እና ዱላ ሙላቱ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማሙ። ከዚ ቀደም በሙገር ሲሚንቶ፣ ሲዳማ ቡና፣…
ድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ
ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂው ሀምዲ ጠፊቅን ሦስተኛ አዲስ ተጫዋች ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ 2010 መጫወት የጀመረው ይህ…
ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ስንታየው ታምራት እና በረከት ወልደዮሐንስ ውላቸውን አድሰዋል፡፡ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ በረከት ወልደዮሐንስ አርባምንጭ ከተማን ለቆ በተሰረዘው…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
አዳማ ከተማዎች ሁለት ተከላካዮች እና አንድ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ሲስማሙ የአንድ ተጫዋች ውልም ለማራዘም ተስማምተዋል። ወደ…
ሀዋሳ ከተማ አማካዩን ለመቆየት ተስማማ
እስካሁን የዘጠኝ ነባር ተጫዋችን ውል ለማራዘም እና ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም የተስማሙት ሀዋሳ ከተማዎች የአሥረኛ ተጫዋቻቸውን…
ባህር ዳር ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል ለማደስ ተስማማ
ከሳምንታት በፊት ለፋሲል ከነማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ውሉን በጣና ሞገዶቹ ቤት ማደሱ ታውቋል።…
ሀዋሳ ከተማ ዝውውሩን ተቀላቅሏል
ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂው ሶሆሆ ሜንሳ እና ተከላካዩን ዘነበ ከድርን ለማስፈረም ተስማማ፡፡ የጋቦኑን ሞናና ክለብ ለቆ…
ሁለት ተጫዋቾች ለሰበታ ከተማ ለመፈረም ተስማሙ
ያሬድ ታደሰ እና መሳይ ጳውሎስ ለሰበታ ከተማ ለመጫወት ተስማሙ፡፡ ወጣቱ የመስመር አጥቂ ያሬድ ታደሰ የአሰልጣኝ ውበቱ…
ጅማ አባ ጅፋር እገዳ ተጣለበት?
ጅማ አባጅፋር ከጋናዊው ግብጠባቂ ዳንኤል አጄይ ደሞዝ አለመከፈል ጋር በተያያዘ በፊፋ ጠንከር ያለ እገዳ እንደተላለፈበት በአፍሪካ…