ለቀጣይ ዓመት ውድድር የነባር ተጫዋቾቹን ውል በማራዘም ላይ ትኩረት ያደረገው ድሬዳዋ ከተማ የዘነበ ከበድን ውል አራዝሟል።…
ዝውውር
ይሁን እንደሻው አዲስ አዳጊዎቹን ተቀላቅሏል
በቀጣዩ የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ቡድናቸው በማጠናከር…
ወልቂጤ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ እና አንድ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምቷል
አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን የደግአረግ ይግዛው ረዳት ለማድረግ ሲስማማ ፍፁም ተፈሪን አምስተኛ ፈራሚው…
ሲዳማ ቡና የሰባት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ሲዳማ ቡና ከወጣት ቡድኑ አድገው ውላቸውን የጨረሱ ሰባት ተጫዋቾችን ለተጨማሪ ዓመታት አድሷል። በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሀዋሳ ከተማ የሶስት የውጪ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ እየተመራ ካለፉት ዓመታት አንፃር የተሻለ ነጥብን በመሰብሰብ በደረጃ ሰንጠረዡ ስድስተኛ ሆኖ የዘንድሮው የውድድር…
ሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ
ሀዋሳ ከተማ የፊት መስመር ተጫዋቹ ሄኖክ አየለን የመጀመርያው ፈራሚ በማድረግ ወደ ዝውውሩ ገብቷል። ሄኖክ ሄኖክ ከዚህ…
መቐለ ቡርኪናፋሷዊ አማካይ ለማስፈረም ሲቃረብ ፅዮን መርዕድን ሳያስፈርም ቀርቷል
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት የሊግ ቻምፒዮኖቹ ምዓም አናብስት የቡርኪፋሶ ዜጋ ያለው አማካይ ለማስፈረም ሲቃረቡ…
ወልዋሎ ተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ውል በማራዘም የዝውውር እንቅስቃሴ የጀመሩት ቢጫ ለባሾች ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾች በማስፈረም የአዳዲስ ተጫዋቾችን…
ወልዋሎዎች የሦስት የድሬዳዋ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቁ
ከባለፈው ዓመት ቡድናቸው ሦስት ተጫዋቾች ወደ ሌሎች ቡድኖች የሄዱባቸውና በዝውውሩ በስፋት ይሳተፋሉ ተብሎ የተጠበቁት ወልዋሎዎች ከድሬዳዋ…
ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ ተጫዋቹን መልሷል
ከከፍተኛ ሊግ ካደጉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀዲያ ሆሳዕና ሄኖክ አርፊጮን ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ቡድኑ…