ሴቶች ዝውውር | ድሬዳዋ ከተማ አስራ ሦስት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችንም ውል አድሷል

ድሬዳዋ ከተማዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል ወደ ዝውውሩ ሲገቡ በክለቡ ቁልፍ ሚና የነበራቸው አስር ተጫዋቾችን…

አዳነ ግርማ ወደ አዲስ አዳጊው ቡድን ለማምራት ተስማምቷል

አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ አዳነ ግርማን ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ስምምነት ላይ ሲደርስ ከተጫዋችነት በተጨማሪ ሌላ ሚና…

ከፍተኛ ሊግ | ጌዴኦ ዲላ ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ

አሰልጣኝ ደረጀ በላይን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ጌዲኦ ዲላ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን ቀጥሎ የሦስት ተጫዋቾችን…

የሱፍ ሳላህ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል

ኢትዮጵያዊው የመስመር አማካይ የሱፍ ሳላህ ፋርስታ ለተባለ የስዊድን ክለብ ፊርማውን አኑሯል። ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች በስዊድን ሃገር ተወልዶ…

ፍሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ውሉን አራዘመ

በሊግ ቻምፒዮኖቹ ጋር የመቆየቱ ነገር ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቶ የነበው ፊሊፕ ኦቮኖ ከክለቡ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል።…

ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂው ሐብቴ ከድር እና አማካዩ ዘላለም ኢሳይያስን አስፈርሟል፡፡ ሐብቴ ከድር ከሀላባ ከተማ የእግር…

ዑመድ ኡክሪ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ኡክሪ ከሁለት ዓመታት የስሞሃ ቆይታ በኃላ አስዋንን ተቀላቅሏል። የሰሜን አበቦች በመባል የሚታወቁት እና…

አስቻለው ታመነ በቅዱስ ጊዮርጊስ ይቆያል

በክረምቱ ከወልቂጤ ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረው ተከላካዩ አስቻለው ታመነ በቅዱስ ጊዮርጊስ ውሉን አራዝሟል፡፡ ተጫዋቹ ዘንድሮ በፈረሰኞቹ…

የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና አጥቂ የሩዋንዳውን ክለብ ተቀላቅሏል

በ2011 የውድድር ዘመን አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀለ በኋላ መልካም እንቅስቃሴን ሲያደርግ የነበረው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ሁሴን…

መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንደሚቆይ ማረጋገጫ ያገኘው መከላከያ ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም የአዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር አስር አድርሷል።…