አስራት አባተን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ቡታጅራ ከተማ የዝውውር እንቅስቃሴውን ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ በመቀላቀል ጀምሯል።…
ዝውውር
የአማኑኤል ገብረሚካኤል ማረፍያ በቅርቡ ይታወቃል
በዚህ የዝውውር መስኮት በጉጉት ከሚጠበቁት ዝውውሮች መካከል የመቐለ 70 እንደርታው አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል የዝውውር ጉዳይ በቅድሚያ…
ሐይደር ሸረፋ ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል ተስማማ
ባለፈው ዓመት በሊጉ ድንቅ አቋም ካሳዩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው የመቐለ 70 እንደርታው አማካይ ሐይደር ሸረፋ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ መቀላቀል ጀምሯል
በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የሚወዳደረው ሀላባ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀል በመጀመር ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሟል።…
ሴቶች ዝውውር | መቐለ 70 እንደርታ በርካታ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮቹን ውል አድሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሴቶች ሁለተኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ በሆነበት በመጀመሪያው ዓመት ቻምፒዮኑ አቃቂ ቃሊቲን ተከትሎ ሁለተኛ ደረጃን…
ስሑል ሽረዎች ሰባተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል
በዛሬው ዕለት ዲዲዬ ለብሪን ያስፈረሙት ስሑል ሽረዎች ጋናዊው መሐመድ ዓብዱልለጢፍን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ጋናዊው የ29 ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አሰፈረመ
በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ እየተመራ በዝውውር ሂደቱ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና አጥቂው እንዳለ ደባልቄን አስፈርሟል፡፡ የአጥቂ…
ስሑል ሽረ አይቮሪኮስታዊውን ተጫዋች አስፈረመ
ወደ ዝውውሩ ዘግይተው በመግባት ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች ሁለገቡ ዲድዬ ለብሪን የግላቸው አድርገዋል። ከዚ…
መቐለ 70 እንደርታ የተከላካይ ክፍል ተጫዋች አስፈረመ
በትናንትናው ዕለት ኦኪኪ ኦፎላቢን በእጃቸው ያስገቡት ምዓም አናብስት ዛሬ ደግሞ ተስፋዬ መላኩን አስፈርመዋል። ባለፈው ዓመት ሲቸገሩበት…
ወላይታ ድቻ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ
ወላይታ ድቻ ዘንድሮ በወልዲያ በግራ ተከላካይነት ስፍራ ሲጫወት የነበረው ይግረማቸው ተስፋዬን አስፈርሟል፡፡ ከቢሾፍቱ የተገኘውና በዱከም ከተማ…

