የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አጃይብ አባመጫ ኦኪኪ አፎላቢ በዛሬው ዕለት የግላቸው ማድረጋቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር…
ዝውውር
ኦኪኪ አፎላቢ ጅማ ይገኛል
የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መከፈቱን ተከትሎ የቀድሞ ክለቡ ጅማ አባ ጅፋር ኦኪኪ አፎላቢን ለማስፈረም ቅድመ ስምምነት…
ለአንድ ዓመት ቅጣት ተጥሎበት የቆየው ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመለሰ
በ2010 የውድድር ዘመን ወልዲያ ከፋሲል ከነማ ባደረጉት የሊግ ጨዋታ ለተፈጠረው ሁከት መነሻ ነህ በማለት ፌዴሬሽኑ ለአንድ…
የኦኪኪ አፎላቢ እና ጅማ አባጅፋር ጉዳይ ቁርጡ አለየለትም
ናይጄርያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ ከጅማ አባጅፋር ጋር ያደረገው ቅድመ ስምምነት እክል እንደገጠመው ታውቋል። የውል ዘመኑ ሳይጠናቀቅ…
ወልዋሎ ናይጀርያዊ አጥቂ አስፈረመ
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ለማስፈረም የተስማሙትን ናይጀርያዊ አጥቂ የግላቸው ማድረጋቸውን ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልጧል፡፡…
ኢትዮጵያ ቡና የቡሩንዲያዊውን አጥቂ ዝውውር አጠናቋል
ኢትዮጵያ ቡና የቡሩንዲ ዜግነት ያለው ሁሴን ሻባኒ የተባለ አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ሁሴን ሻባኒ ለኢትዮጵያ ቡና…
ድሬዳዋ ከተማ አንድ ተጫዋች አሰናበተ
ድሬዳዋ ከተማ በክረምቱ ካስፈረማቸው የውጪ ዜጎች መካከል በአንድም ጨዋታ ላይ ተሳትፎ ያላደረገውን አጥቂ አሰናበተ። የምስራቅ ኢትዮጵያው…
ደቡብ ፖሊስ ሁለት ናይጄሪያዊ አጥቂዎችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ረዘም ያለ ቆይታ ያላቸው ናይጄሪያዊያኑ አጥቂዎች ፊሊፕ ዳውዝ እና ላኪ ሰኒ ደቡብ ፖሊስን ተቀላቅለዋል፡፡ የኢትዮጵያ…
ኦኪኪ አፎላቢ በድጋሚ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቀለ
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አግቢ በመሆን ያጠናቀቀው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ ወደ ቀድሞ ክለቡ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ባሳለፍነው ሳምንት ከሁለት የውጪ ተጫዋቾቹ ጋር በስምሰምነት የተለያየው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊው አጥቂ ሪቻርድ አርተርን ማስፈረሙን አስታውቋል።…

