ስብስቡን እንደ አዲስ እያዋቀረ የሚገኘው መቻል ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመራ…
ዝውውር

ሀድያ ሆሳዕና ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች በይፋ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ መሪነት በክለቡ መቀመጫ…

መቻል በአማካይ እና ተከላካይ ቦታ የሚጫወት ተጨዋች አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የቀድሞ ስሙን መቻል ዳግም ያገኘው የሊጉ…

ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ሲዳማ ቡና ሦስተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…

ጋምቢያዊው አጥቂ ዐፄዎቹን ተቀላቀለ
በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማ ጋምቢያዊ ዜግነት ያለውን አጥቂ በዛሬው ዕለት የግሉ አድርጓል፡፡ የተጠናቀቀውን…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
ሀድያ ሆሳዕና የአጥቂ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆኑ ሁለት ጋናውያን ተጫዋቾችን በይፋ በዛሬው ዕለት ወደ ስብስብ…

ወላይታ ድቻ ጋናዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ጋናዊው አጥቂ ሚኬል ሳርፖንግ ወላይታ ድቻን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ካራዘመ በኋላ…

ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ሀገር ዜጋ አስፈረመ
ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቀለ። በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና መሪነት በርካታ አዳዲስ እና…

የመሐመድኑር ናስር ማረፊያ ታውቋል
በበርካታ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው አጥቂ በመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መሐመድኑር…

መቻል ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ረፋድ ላይ ተክለማርያም ሻንቆን የግሉ ያደረገው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው…