የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው አርባምንጭ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችንም ውል አድሷል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
ዝውውር

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም መመለስ የቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሀዋሳ ከተማውን ተከላካይ በይፋ…

ለገጣፎ ለገዳዲ አጥቂ አስፈርሟል
አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስተኛ ፈራሚውን ሲያገኝ የነባር ተጫዋቾቹን ውልም አራዝሟል። ከሳምንት በፊት የሁለት የመስመር አማካይ…

መቻል የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
በቀጣዩ የውድድር ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስድስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
በተለያዩ ክለቦች ተጫውቶ ያሳለፈው ተከላካይ ተስፋዬ በቀለ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል። ግብ ጠባቂዎቹን ፍቅሩ ወዴሳ እና…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በዝውውሩ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለተኛ ግብጠባቂ አስፈርሟል። ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ሊጉ ዳግም የተመለሰው…

ኃይሌ ገብረተንሳይ ማረፊያው ታውቋል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ የሦስት ዓመት ቆይታ እያለው በስምምነት የተለያየው ኃይሌ ገብረትንሳይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል።…