በኢትዮጵያ ቡና ያለፉትን ሶስት ዓመታት በወጣት ቡድን አሰልጣኝነት ሲሰራ የቆየው አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ከ20 ዓመት በታች…
ዜና
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ወደ ጊኒ አመሩ
ባለፈው ዓመት ከኢትዮጵያ ቡና ፍቃድ ውጪ ከሀገር በመውጣት ጠፍተው በቀሩት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች ምትክ የኢትዮጵያ…
መቐለ 70 እንደርታ ሄኖክ ኢሳይያስን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
ሊጉን በሰፊ ልዩነት እየመሩ የሚገኙት እና በዝውውሩ በሰፊው ይሳተፋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ምዓም አናብስት በዚህ የዝውውር…
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ ከማሊ አቻው ጋር በአዲስ አበባ ስታድየም ለሚኖረው የማጣርያ ጨዋታ…
ወላይታ ድቻ ለጌዴኦ ተፈናቃዮች ድጋፍን አደረገ
ወላይታ ድቻ በቅርቡ ከመኖሪያ አካባቢያቸው በመፈናቀል ለችግር ለተጋለጡት የጌዲኦ ማኅበረሰብ የገንዘብ እና የእህል ድጋፍን አደረገ፡፡ ስራ…
የማሊ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከጊዜ ጋር ግብግብ ገጥሟል
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የማሊ ከ23ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ሰርዞ ወደ ኢትዮጵያ ተጓዘ፡፡ ከኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ ቡና ከደደቢት የሚያደርጉት ጨዋታ ላይካሄድ ይችላል
በ17ኛ ሳምንት ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የኢትዮጵያ ቡና እና ደደቢት ጨዋታ አስቀድሞ በወጣለት መርሐ ግብር መሠረት ላይካሄድ…
ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ በሜዳው፤ አዳማ እና ሀዋሳ ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 17ኛ ሳምንት ዛሬ አራት ጨዋታዎች ሲከናወኑ መሪው ንግድ ባንክ እና…
ፋሲል ከነማ የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጀ
ዐፄዎቹ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት ነገ በያያ ቪሌጅ ከሱዳኑ አል ሜሪክ ጋር የገቢ ማሰባሰቢያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።…
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ለስልጠና ሀንጋሪ ይገኛል
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም የአሁኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ረዳት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ሀንጋሪ ይገኛል፡፡ የአሰልጣኝ አብርሀም…