የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ በተያዘለት ጊዜ ይጀመር ይሆን?

የሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በወጣለት ጊዜ መሠረት ላይጀመር እንደሚችል ተገምቷል። 2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ስዊድን ያመራል

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለአንድ ወር የሚቆይ የእግር ኳስ አሰልጣኝነት ትምህርት ለመውሰድ ወደ ስዊድን ያቀናል። የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ…

ዓይናለም ኃይለ ዳግም ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው

የፋሲል ከነማ ተከላካይ ዓይናለም ኃይለ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ዐፄዎችን በመቀላቀል ልምምድ ሊጀምር ነው። ዓይናለም በ2009 መጨረሻ…

ስሑል ሽረ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ

ባሰናበቷቸው በርካታ ተጫዋቾች ምትክ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት አዲስ አዳጊዎቹ ስሑል ሽረዎች ላለፉት ሁለት ዓመታት በጅማ አባጅፋር…

የኤርትራ ወጣት ቡድን የሩስያውን ክለብ በሰፊ ውጤት አሸነፈ

ያለፉትን ሁለት ወራት ለ”ሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” ውድድር በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኤርትራ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ…

ደቡብ ፖሊስ ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል

ደቡብ ፖሊስ ከግብ ጠባቂው ዳዊት አሰፋ እና አማካዩ ቴዎድሮስ ሁሴን ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በክረምቱ የተጫዋቾች…

ኤልያስ ማሞ ወደ ድሬዳዋ አምርቷል

ከቀናት በፊት ጅማ አባጅፋርን በስምምነት ለቆ የነበረው አማካዩ ኤልያስ ማሞ ማረፊያው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል፡፡ በክረምቱ የተጫዋቾች…

ዮሐንስ ሳህሌ ወልዋሎን ለማሰልጠን ተስማሙ

ወልዋሎዎች አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ቀጥረዋል። ባለፈው ሳምንት ክለቡ ለአንድ ዓመት በአሰልጣኝነት ከመሩት ፀጋዬ…

ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት የተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

በመጋቢት ወር ከማሊ ጋር ለቶኪዮ ኦሊምፒክ የአንደኛ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር

ዛሬ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ በመቐለ 70 እንደርታ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተደርጎ በባለሜዳዎቹ 2-1…