ዓርብ ኅዳር 28 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 2-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 48′ ጫላ ተሽታ 35′ አዲስ ግደይ…
Continue Readingዜና
በአንድ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ የቀን ለውጥ ተደረገ
የመርሐ ግብር ማስተካከያ በማያጣው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል በአንዱ ላይ ሽግሽግ ተደርጎበታል፡፡…
የፌዴሬሽኑ የጥናት ኮሚቴ ስራውን አገባደደ
ለወራት ሲካሄድ የቆየው የፌዴሬሽኑን የአሰራር እና አደረጃጀት ችግሮችን እና የመፍትሄ ቅጣጫዎችን ሲያጠና የቆየው ኮሚቴ የጥናት ስራውን በማገባደድ የመጨረሻ…
ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቅድመ ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ዛሬ ሀዋሳ ላይ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ጅማሮውን ያደርጋል። ሲዳማ ቡና ከ…
Continue Readingሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ከሜዳው ውጪ ድል አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዲቪዚዮን 3ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ መከላከያን አስተናግዶ 2-1 በሆነ…
በስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ያተኮረ ውይይት በአዳማ ተከናወነ
የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በጋራ በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ያዘጋጁት የምክክር መድረክ ዛሬ በአዳማው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-3 ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የናይጄሪያው ሪንጀርስ ኢንተርናሽናል ያስተናገደው መከላከያ…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | መከላከያ አሁንም ከቅድመ ማጣሪያው ማለፍ ሳይችል ቀርቷል
በ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከናይጄሪያው ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው መከላከያ በድምር…
መከላከያ ከ ኢኑጉ ሬንጀርስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ኅዳር 26 ቀን 2011 FT መከላከያ🇪🇹 1-3 🇳🇬ሬንጀርስ 2′ ምንይሉ ወንድሙ (ፍ) 77′ ኬቪን ኢቶያ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት| ጅማ አባ ጅፋር 2-2 ጅቡቲ ቴሌኮም
በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ጅቡቲ አቅንቶ ጅቡቲ ቴሌኮምን 3ለ1 አሸንፎ የተመለሰው…