በኢትዮዽያ ቡና እና በፌዴሬሽኑ መካከል ውይይት ተካሄደ

በኢትዮጵያ ቡና እና በፌዴሬሽኑ መካከል ዛሬ የተካሄደው ውይይት ዕልባት ሳያገኝ በቀጠሮ ተለያይተዋል። ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ…

ደደቢት የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

የዝውውር አካሄዱ መቀየሩን ተከትሎ ከታዳጊ ቡድኑ ተጫዋቾች በማሳደግ እና በዝቅተኛ ደሞዝ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ደደቢት…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሪፖርት እና የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት እየተካሄደ ይገኛል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዓመት አፈፃጰም ግምገማ እና የ2011 የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በጁፒተር ሆቴል…

መሐመድ ናስር ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል

ሲዳማ ቡና በአዲስ ግደይ ላይ ጥገኛ የሆነው የማጥቃት አቅሙን እንዲያግዝ መሐመድ ናስርን አስፈርሟል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት…

ቫዝ ፒንቶ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጣይ ቆይታቸው ይናገራሉ

የፖርችጋላዊው አሰልጣኝ ቫስ ፒንቶ የፈረሰኞቹ ቤት እጣ ፈንታ በቅርቡ ቁርጡ ይለይለታል። 2010 መስከረም የጣና ሐይቅን ከእንቦጭ…

ፌዴሬሽኑ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ውይይት ሊያደርግ ነው

ኢትዮጵያ ቡና በትኬት ሽያጭ ገቢ ላቀረበው ጥያቄ ፌዴሬሽኑ ምላሽ  ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል። ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ…

ደቡብ ፖሊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከረጅም ጊዜ…

ሳላዲን ሰዒድ ወደ ሜዳ ለመመለስ ተቃርቧል

ለረጅም ወራት ከሜዳ ርቆ የነበረው የፊት አጥቂ ዳግም የሚመለስበት ጊዜ ተቃርቧል። የፈረሰኞቹ የፊት አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ…

ሽረ እንዳሥላሴ ዓብዱሰላም አማንን አስፈረመ

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጋቸው ካረጋገጡ በኋላ በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ሽረ እንዳሥላሴዎች ዓብዱልሰላም አማንን አስፈርመዋል።…

መከላከያ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሆኗል

ምሽት በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ መከላከያ በመለያ ምቶች ጅማ አባ ጅፋርን አሸንፏል።…