የትግራይ እግር ኳስ ፌደሬሽን የክልሉ ክለቦች እና ተጋባዦችን የሚያሳትፍ ውድድር የሚያካሄድበትን ቀን አሳውቋል። ውድድሩ መስከረም 12…
ዜና
ሴቶች ዝውውር | ጌዴኦ ዲላ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ያጣው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ጌዴኦ ዲላ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። የሀዋሳ…
የግርማ ታደሰ ውዝግብ – አሰልጣኙ የደቡብ ፖሊስ ወይስ የሀዲያ ሆሳዕና ?
ደቡብ ፖሊስን ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመለሱት አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ባሳለፍነው ሳምንት…
ሴቶች ዝውውር | ንግድ ባንክ አምስት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የሰባት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን በ2ኛነት ያጠናቀቀው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ሴቶች ዝውውር | መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮት ከአዳዳ ከተማ በመቀጠል በርካታ ተጫዋቾችን ያስፈረመው መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል
በ2009 የክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጨዋቾችን ወደ ክለቡ ሲያመጣ የነበረው ድሬዳዋ ከተማ ዘንድሮ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን…
የአአ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሲቲ ካፑን ለመጀመር ያሰበበትን ቀን አሳውቋል
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የሲቲ ካፕ ውድድር ዘንድሮ ለ13ኛ ጊዜ እንደሚከናወን ይጠበቃል። ፌደሬሽኑም…
ፋሲል ከነማ ናይጄርያዊያን አጥቂዎች አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ቀዳሚ የሆነው ፋሲል ከነማ ናይጄርያውያኑ አጥቂዎች ኢዙ ኢዙካ እና ኢፌኒ ኤዴን…
ደቡብ ፖሊስ ሁለተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
በትላንትናው ዕለት አንድ ተጫዋች በማስፈረም ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል። ናትናኤል…
ሀዋሳ ከተማ በውሰት የሰጣቸውን ተጫዋቾች መልሷል
ሀዋሳ ከተማ ለከፍተኛ ሊግ ክለቦች በውሰት ሰጥቷቸው የነበሩ ሁለት ተጫዋቾቹን ወደ ክለቡ መልሷቸዋል። በ2009 የውድድር ዓመት…

