በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመራው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተጨማሪ ተጫዋቾን ዝውውር አጠናቋል። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተካፋይ…
ዜና

ዐፄዎቹ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማሙ
አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በይፋ ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች አንድ ተከላካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከዚህ ቀደም በሊጉ ከነበራቸው…

አዳማ ከተማ አራተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
የአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለው አዳማ ከተማ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። በክለቡ የነበሩ ወሳኝ ተጫዋቾችን ለሌሎች ክለቦች አሳልፎ…

ሰመረ ሀፍታይ ከነብሮቹ ጋር ይቆያል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች የመስመር አጥቂያቸውን ውል አድሰዋል። አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በመንበሩ የሾመው ሀዲያ ሆሳዕና በዝውውሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን…

ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል። በዝውውር መስኮት ወሳኝ የሆኑ ተጫዋቾችን…

ጌታነህ ከበደ ማረፊያው ታውቋል
በተለያዩ ክለቦች ሲፈለግ የቆየው አጥቂው ጌታነህ ከበደ በመጨረሻም ማረፊያው ታውቋል። የዘንድሮውን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ…

ሃሩን ኢብራሂም በቻምፒየንስ ሊግ ማጣርያ በሚሳተፈው ቡድን ተካተተ
የኖርዌዩ ታላቅ ክለብ ሞልደ ዛሬ ማታ ለሚያደርገው ወሳኝ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተጫዋች በቡድኑ ውስጥ…

ንግድ ባንክ ጋናዊ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከላካይ እና አማካይ ቦታ ላይ መጫወት የሚችል ጋናዊ ተጫዋች አስፈርሟል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚው ታውቋል
በከፍተኛ ሊጉ በሀምበሪቾ ዱራሜ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው ግብ ጠባቂ ወደ ኢትዮጵያ ቡና አምርቷል። ከቀጣዩ የውድድር…

ድሬዳዋ ከተማ የመስመር ተከላካይ አስፈረመ
የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ስድስተኛ ፈራሚው የመስመር ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ሆኗል። ዘግየት ብሎም ቢሆን ወደ ተጫዋቾች…