በወራጅ ቀጠናው እየዳከሩ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በዳዊት እስጢፋኖስ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን በመርታት…
ዜና
ሪፖርት | ሀዋሳ በብሩክ እና ኤፍሬም አስገራሚ ጥምረት ታግዞ ድሬን ረቷል
ሀይቆቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከብርቱካናማዎቹ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል። ቀጥተኛ አጨዋወት ለመከተል ሲጥሩ የታዩት ሁለቱ ቡድኖች እምብዛም…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 አዲስ አበባ ከተማ
ብዙዓየሁ ሰይፈ በመጨረሻው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ አዲስ አበባ ከተማ በመጨረሻም ወላይታ ድቻን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ…
ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ባለቀ ሰዓት ሦስት ነጥብ አሳክቷል
አሰልቺ በነበረው ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ተቀይሮ በገባው ብዙዓየሁ ሰይፈ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከድል ጋር ተገናኝቷል።…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-1 አዳማ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ…
ቅድመ ዳሰሳ | የነገ ሦስት ጨዋታዎች ዳሰሳ
የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎችን የተመለከተው ዳሰሳችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ በስድስት…
Continue Reading
አዲስ አበባ ከተማ ስለሚገኝበት ሁኔታ አጣርተናል
ነገ ቀትር ላይ ወላይታ ድቻን የሚገጥመው አዲስ አበባ ከተማ አምስት ቀናትን ያለ ልምምድ አሳልፎ ነገ ጨዋታውን…
የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ እንዲመለሱ ፌዴሬሽኑ አዟል
ከደሞዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጋር በተገናኘ ልምምድ ያልጀመሩት የሰበታ ተጫዋቾች ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ የኢትዮጵያ እግር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-2 ባህር ዳር ከተማ
ጠንካራ ፉክክር አስተናግዶ በአቻ ውጤት ከተቋጨው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ – ባህር…

