[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] 17ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የዘንድሮው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት…
ዜና
ወልቂጤ ከተማ ፋሲል ከተማ ላይ ያገኘው ሦስት ነጥብ በጊዜያዊነት እንዳይፀድቅ ተወስኗል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የውድድር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።…
የቀሪ የሊግ ጨዋታዎች የፋሲል ከነማ ዋና አሰልጣኝ ታውቋል
በትናትናው ዕለት ከዋናው አሰልጣኙ ጋር የተለያየው ፋሲል ከነማ በቀጣይ ቡድኑን የሚመሩ አሰልጣኞች ታውቀዋል። በወቅታዊ ውጤት ማጣት…
ፈረሰኞቹ ወሳኝ አጥቂያቸውን መቼ ያገኛሉ ?
የሊጉን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት እየመራ የሚገኛው የቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂ መቼ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ አጣርተናል። ዘንድሮ የውድድር…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ጅማ አባ ጅፋር
የሳምንቱ የማሳረጊያ መርሐ-ግብር በአቻ ውጤት ከተገባደደ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ፋሲል ተካልኝ – አዳማ ከተማ…
ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
በወቅታዊ ውጤት እየተቸገረ የሚገኘው የዓምናው የሊጉ ቻምፒዮን ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ያለፉትን ሁለት ዓመት ከመንፈቅ ዐፄዎቹን…
ፀጋዬ አበራ ለየት ስላለው ደስታ አገላለፁ ይናገራል
የአርባምንጭ ከተማው የመስመር አጥቂ ትናንት ቡድኑ አዲስ አበባ ከተማን 2-1 ሲረታ ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ ስላሳየው የደስታ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-1 አዲስ አበባ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ከድል ጋር ከታረቀበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ – አርባምንጭ…
ሪፖርት | ፀጋዬ አበራ አርባምንጭን ባለድል አድርጓል
ፀጋዬ አበራ በደመቀበት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ድል በማስመዝገብ ደረጃቸውን ወደ ስምንተኛ ማሻሻል ችሏል።…
ስንታየሁ መንግስቱ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል
የወላይታ ድቻው ወሳኝ አጥቂ በጉዳት ምክንያት ረዘም ያለ ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተጠቁሟል። በዘንድሮ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

