7 ሰዓት ሲል ከዛንዚባሩ ኒው ጄኔሬሽን ጋር የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን የሚያደርገውን የኢትዮጵያ ንግድ…
ዜና
ሽመልስ በቀለ ከግብፁ ክለብ ምስር ለል መቃሳ ጋር ተለያየ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ሽመልስ በቀለ ከግብፁ ክለብ ምስር ለል መቃሳ ጋር ስለመለያየቱ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።…
ዋልያዎቹ ከጋና ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ከተማ ገብተዋል
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ከደቂቃዎች በፊት…
ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት እያደረገ ይገኛል
በመስከረም ወር አጋማሽ ከሩዋንዳ ጋር ላለበት ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቢሸፍቱ ከተማ…
ቢኒያም በላይ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው መከላከያ የአጥቂ አማካይ እና የመስመር ተጫዋቹን በአንድ ዓመት ውል የግሉ አድርጓል።…
አባ ጅፋሮች አዲስ ምክትል አልጣኝ ቀጥረዋል
በቢሸፍቱ ከተማ ቅድመ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ጅማ አባጅፋሮች አዲስ ምክትል አሰልጣኝ ማግኘታቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ…
አዳማ ከተማ ለሴቶች ቡድኑ የአሠልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
ከአሠልጣኝ ሳሙኤል አበራ ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ አዲስ አሠልጣኝ ለማግኘት የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል። የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች…
የኢትዮጵያ ቡና እና ዩ አር ኤ ጨዋታን የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
መስከረም ሁለት ዩጋንዳ ላይ በዩ አር ኤ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገውን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ተለይተዋል።…
ተጨማሪ ሁለት ተጫዋች ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆኗል
ከደቂቃዎች በፊት ሦስት ተጫዋቾችን የቀነሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ውጪ አድርጓል። በአሠልጣኝ ውበቱ…