ዋልያዎቹ ከጥቂት ቀናት በኋላ ላለባቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለመዘጋጀት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።…
ዜና

ሲዳማ ቡና ዕንስት ሥራ አስኪያጅ ሾሟል
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመራው ሲዳማ ቡና በክለቡ ታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት ሥራ አስኪያጅ ሾሟል። ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
በከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪ የሆነው ደሴ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል። ደሴ ከተማ በአሰልጣኝ ዳዊት ታደለ እየተመራ በኢትዮጵያ ከፍተኛ…

ምንተስኖት አዳነ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ከመቻል ጋር በስምምነት የተለያየው የተከላካይ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሌላኛውን የፕሪምየር ሊግ ክለብ ተቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምድቡን በድል ቋጭቷል
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኬኒያ ፖሊስ ቡሌትን…

ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬው ኢትዮጵያ ቡና የጋና ዜግነት ያለውን አጥቂ ወደ ስብስቡ አካትቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ…

የቡና እና የኬኒያ ፖሊስን ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል
እሁድ የሚደረገውን የኢትዮጵያ ቡና እና ኬኒያ ፖሊስ ጨዋታ የሚመሩት አልቢትሮች ታውቀዋል። ሁለተኛው የካፍ የክለቦች አህጉራዊ የውድድር…

የባንክ እና ቪላ ጨዋታ በግብፅ አልቢትሮች ይመራል
የፊታችን ቅዳሜ በመዲናችን የሚደረገው የባንክ እና የዩጋንዳው ክለብ ቪላ ጨዋታ በግብፃዊ አልቢትሮች እንደሚመራ ታውቋል። የአፍሪካ ቻምፒየንስ…

በባቫርያኑ ክለብ በታዳጊ ቡድኖች ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ሁለተኛው ቡድን አደገ
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ባየርን ሚዩኒክ ሁለተኛ ቡድን አድጓል። ላለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በጀርመኑ ታላቅ ክለብ ባየርን…