በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ኢትዮጵያ ቡና ላይ ወሳኝ ድል እንዲያስመዘግብ ብቸኛውን…
ዜና
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም ዛሬ 10:00…
“ከእኔ ሁለት ነገር ከዚህ በኃላ ይጠበቃል”- ጌታነህ ከበደ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ጨዋታ ድል እንዲያስመዘግብ ጎል በማስቆጠር ለቡድኑ ወሳኝ ተጫዋችነቱን እያስመሰከረ ከሚገኘውን ጌታነህ ከበደ ጋር…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
በሀዋሳ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሦስተኛ ሳምንት መርሀ ግብር ከሁለት ቀናት እረፍት በኃላ ዛሬ ሲጀመር…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የአቋም መግለጫ አውጥቷል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙርያ የአቋም መግለጫ ሲያወጣ አላግባብ የስም ማጥፋት ዘመቻ በተቋሙ ላይ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በትጋት ተጫውቶ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የብሩክ በየነ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ ከተማ በኢትዮጵያ ቡና ላይ የ1-0 አሸናፊነትን እንዲቀዳጅ አስችላለች። በጊዮርጊሱ ሽንፈት ከተጠቀመበት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-4 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በፈረሰኞቹ 4-2 አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ በኃላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
አራተኛው የጨዋታ ሳምንት በተጀመረበት የዛሬ ረፋዱ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከታማን 4-2 አሸንፏል። ሰበታ ከተማ በሁለተኛው…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የሊጉ የረጅም ጊዜ የግንኙነት ታሪክ ያላቸው ቡድኖችን የሚያገናኘውን የነገ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን አንስተናል። ሀዋሳ ከተማ ደካማ…