የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚካሄድበት መንገድ አስመልክቶ ፌዴሬሽኑ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በላከው ሰነድ ዙርያ ምላሽ እየጠበቀ…
ዜና
ሰበታ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ
ሰበታ ከተማ በዝውውር ገበያው በመግባት የመጀመሪያ ተጫዋቹን አማካዩ ዳንኤል ኃይሉ አድርጓል፡፡ ከሰሞኑ ለተጫዋቾቻቸው የተነሳባቸውን የደመወዝ ክፍያ…
ሀዲያ ሆሳዕና የጋናዊውን አጥቂ ውል አራዝሟል
ጋናዊው የፊት መስመር ተጫዋች ቢስማርክ አፒያ በነብሮቹ ቤት ውሉን ለማደስ ተስማምቷል። በ2010 ክረምት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት…
ፋሲል ከነማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ለ2013 የውድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾች ከማስፈረም ባለፈ ውል በማራዘሙ የተጠመዱት ዐፄዎቹ የአምሳሉ ጥላሁን ቴዎድሮስ ጌትነት እና…
መቐለ 70 እንደርታ የሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማምቷል
ምዓም አናብስት የሦስት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ውል ለማራዘም ተስማምተዋል። በትናንትናው ዕለት ወደ እንቅስቃሴ ገብተው የአምስት ተጫዋቾች ውል…
የሴቶች ገፅ | ከመጀመሪያ ሴት ተጫዋቾች አንዷ እና ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በለጥሽ ገብረማርያም…
በኢትዮጵያ የሴቶች እግር ኳስ ላለፉት ሀምሳ ዓመታት ያህል ዕድገቱ ፈጣን እንዲሆን የነበራት ድርሻ ቀላል አይደለም። ከመጀመሪያ…
ምዓም አናብስት ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተቃርበዋል
የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል በማራዘም እንቅስቃሴያቸው የጀመሩት መቐለዎች ቀደም ብለው የአምስት ተጫዋቾች ውል ማራዘማቸው ይታወቃል። አሁን…
መቐለ 70 እንደርታ የአምስት ተጫዋቾች ውል አራዘመ
ባልተለመደ መልኩ ከሌሎች ክለቦች ዘግይተው ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት ላይ የሚገኙት ምዓም አናብስት የአምስት ተጫዋቾች ውል…
ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
የጦና ንቦቹ ሰዒድ ሀብታሙን ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሳቸውን ገልጸዋል፡፡ ከአንድ ቀን በፊት አራት ወጣት ተጫዋቾችን…
የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ማኅበር የተጫዋች ደሞዝ ጣርያ መጠን ተቃወመ
በ2011 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለውይይት አቅርቦ በውሳኔ የተጠናቀቀው የተጫዋቾች ደሞዝ ጣርያ መጠን ተገቢ አይደለም በሚል የተጫዋቾች…

