ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኞቹን አገደ

በትላንትናው ዕለት በሀዋሳ ከተማ ሽንፈት ያስተናገዱት ፈረሰኞቹ ሁለት አሰልጣኞችን ሲያግዱ በምትካቸውም አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

በሦስት የስፔን ታዳጊ ብሄራዊ ቡድኖች የተጫወተውን ትውልደ ኢትዮጵያዊ ተዋወቁት

በቢጫ ሰርጓጆቹ ቤት ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተከላካይ ስፔንን በምታህል በእምቅ ችሎታዎች በተጥለቀለቀች ሀገር በታዳጊ…

ዋልያዎቹ ቀጣይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉባቸው ስታዲየሞች ታውቀዋል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጊኒ ቢሳዎ እና ጅቡቲ ጋር ወሳኝ ጨዋታዎች ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለቱን ጨዋታዎች…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከ 10 ግንኙነቶች በኋላ ጊዮርጊስን አሸንፏል

በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ኃይቆቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች ፈረሰኞቹን 2ለ1 ረተዋል። በ23ኛው ሳምንት የመጨረሻ…

መረጃዎች| 94ኛ የጨዋታ ቀን

በዕለተ ትንሣኤ የሚከናወኑ የጨዋታ ሳምንቱ መገባዳጃ መርሀ ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች መቻል ከ ወልቂጤ ከተማ የነገው የጨዋታ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ካፋ ቡና መውረዱ ሲረጋገጥ የካ እና ኦሜድላ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 23ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሂደው የካ እና…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከ 5 ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል

ፋሲል ከነማ ከመመራት ተነስቶ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች የመቀመጫ ከተማቸውን ቆይታ በድል ጀምረዋል

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2ለ1 ረቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…

የከፍተኛ ሊግ ውሎ

በርካታ የአቻ ውጤቶች ተመዝግበው በዋሉበት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች ከምድብ ሀ ኮልፌ ቀራኒዮ ከምድብ ለ…

መረጃዎች| 91ኛ የጨዋታ ቀን

በ23 ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ሁለት መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ መድን ከ ሀምበሪቾ ላለፉት…