የ2012 የውድድር ዘመን ፕሪምየር ሊግን አስመልክቶ አዲስ የተዋቀረው ዐቢይ ኮሚቴ የመጀመርያ ስብሰባ ዝርዝር ዘገባ። የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት…
ዜና
ሴቶች ዝውውር | ሀዋሳ ከተማ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውልም አድሷል
የዐምናው የሴቶች ጥሎ ማለፍ አሸናፊ ሀዋሳ ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባሮችን ውል አድሷል። ከወጣት…
ያሬድ ባዬ ከሩዋንዳው ጨዋታ ውጪ ሆነ
ባህር ዳር ላይ ልምምዳቸውን እያከናወኑ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ያሬድ ባዬን ከስብስባቸው ውጪ ማድረጋቸው ተረጋግጧል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት…
የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ይካሄድ ይሆን ?
የ2011 የውድድር ዘመን የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው ፋሲል ከነማ መካከል…
ደደቢት የተከላከይ መስመር ተጫዋች አስፈረመ
በትናንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት ደደቢቶች የግራ መስመር ተከላካዩ ዳዊት ዕቁበዝጊን አስፈርመዋል። ያለፈውን የውድድር ዓመት…
Kick-off dates for the 2019/20 Ethiopian Premier League Set
The brand new 2019/20 Ethiopian Premier League season will kick-off on November 23. The newly formed…
Continue Reading“እግርኳስን ነፃ ሆኜ መጫወት እፈልግ ነበር” ዐቢይ ሞገስ
በአሁኑ ወቅት ከእግርኳስ ርቆ ኑሮውን በሀገረ አሜሪካ ያደረገው የቀድሞ የአዳማ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ዐቢይ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ማስተካከያ ተደረገበት
የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው የመጀመርያው ስብሰባ የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከኀዳር 6 እና 7…
አዳማ ከተማ ተስፋዬ ነጋሽ አስፈርሟል
አዳማ ከተማ የቀድሞውን የክለቡ ሁለገብ ተጫዋች ተስፋዬ ነጋሽን አስፈረመ፡፡ በተለያዩ የአጥቂ ሚናዎች እና በመስመር የሚጫወተው ተስፋዬ…
ሰበር ዜና | የ2012 ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታወቀ
የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበትን ቀን ወስኗል። የመጀመርያቸው በሆነው…