በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች አቋማቸውን ለማየት ይረዳ ዘንድ የሚደረገው የሲዳማ ደቡብ ጎፈሬ ዋንጫ…
የቅድመ ውድድር
በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጅማ አባ ጅፋር እና መከላከያ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ…
በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 1-1 ሀድያ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ውሎ
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ባህር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ…
ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፏል
በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ውሎ ሰበታ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል፡፡ የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ…
በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ቀን መከላከያ እና ጅማ አባጅፋር ድል ቀንቷቸዋል
15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ሲጀምር በምድብ አንድ የተደለደሉት መከላከያ እና ጅማ…
ሲዳማ ቡና የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫን በድል ጀመረ
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ሲዳማ ቡና ተፈትኖም ቢሆን ድሬዳዋ ከተማን 3ለ2 ረቷል፡፡ በሲዳማ ክልል እግርኳስ…

