አስገራሚ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶች በታዩበት የስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በመጨረሻ ባስቆጠራቸው ሁለት…
ፕሪምየር ሊግ

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
ከመጫወቻ ሜዳ ምቹነት ጋር በተያያዘ ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት አራት መርሐ-ግብሮችን ላልተወሰነ ጊዜ ያስተላለፈው ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር…

በሊጉ ጅማሮ በርካቶች ዐይን ውስጥ ከገቡ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ከሆነው ባሲሩ ኦማር ጋር የተደረገ ቆይታ…
👉”የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ሊግ ነው። እንደ ፔፕ፣ ክሎፕ እና ቬንገር የኳስ ቅብብል ላይ ትኩረት የሚያደርጉ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ እና ቡድን መሪ ሾሟል
ዛሬ ረፋድ በተለያዩ ጉዳዮች ስብሰባ የተቀመጠው የኢትዮ ኤሌክትሪክ የስራ አመራር ቦርድ ቡድን መሪ እና የግብ ጠባቂ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአሰልጣኞቹ ላይ ውሳኔ አሳልፏል
ዋና አሰልጣኙን እና የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኙን ወደ መዲናዋ የጠራው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ውሳኔ አስተላልፏል። በትናትናው ዘገባችን ኢትዮ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለአሰልጣኞቹ ጥሪ አድርጓል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዋና እና የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኙን ወደ መዲናው እንዲመጡ ጥሪ አስተላልፏል። ከአራት ዓመት በኋላ በአሰልጣኝ…

የ7ኛ ሳምንት ቀሪ አራት ጨዋታዎች ተራዘሙ
በሰሞነኛው ወቅታዊ የአየር ሁኔታ የድሬዳዋ ስታዲየም መጫወቻው ሜዳ አመቺ ባለመሆኑ ቀጣይ ጨዋታዎች ተራዝመዋል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
የ7ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር…

ሪፖርት | ሀዋሳ በተከታታይ ድል ደረጃውን አሻሽሏል
ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማን ያገናኘው የሩዱዋ ደርቢ ድራማዊ በሆነ ሁለተኛ አጋማሽ ታጅቦ በእዮብ ዓለማየሁ ድንቅ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት ጀምሯል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ቀይሮ ባስገባቸው ሁለት ተጫዋቾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-0 መርታት ችሏል።…