መቻል የስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በደረጃ ሰንጠረዡ አራተኛ ላይ ተቀምጦ የውድድር ጉዞውን የፈፀመው መቻል…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአስር ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአስር ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ንግድ ባንክ የአማካዩን ውል አድሷል

ከቀናት በፊት የአራት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሶ አንድ አዲስ ተጫዋች ወደ ስብስቡ የቀላቀለው ንግድ ባንክ ዛሬ…

ሻምፒዮኖቹ የአራት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል

የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ የሆኑት ንግድ ባንኮች የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል ሲያድሱ አንድ ተጫዋቾችም ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሠልጣኝ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አድሷል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ ያጠናቀቀው አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ እና ረዳቶቹን ውል…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላለፍ ታውቋል

10 ሰዓት ላይ ከዋሪየርስ ኩዊን ጋር የሴካፋ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርገውን የንግድ ባንክ…

አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከነገው ጨዋታ በፊት ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል

👉”ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አደገ ማለት የኢትዮጵያ እግርኳስም አደገ ማለት ነው” 👉”ፕሮጀክት አይደለም እየሰራሁ ያለሁት ፤ ፕሮፌሽናል…

“እኔ በግሌ ሁሌም ቢሆን ፉክክሬ ከራሴ ጋር ነው” ሎዛ አበራ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንኳ አምበል ሎዛ አበራ በቀጠናውን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ዙሪያ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…

የሴካፋ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር የጨዋታ ሰዓቶች ለውጥ ተደርጎባቸዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሳተፍበት የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር የጨዋታ ሰዓቶች ማስተካከያ እንደተደረገባቸው ሶከር ኢትዮጵያ…