ሀዋሳ ከተማ የሴቶች ጥሎ ማለፍ ቻምፒዮን ሆነ

የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ፍፃሜውን ሲያገኝ ሀዋሳ ከተማ እና ንግድ ባንክ…

ሴናፍ ዋቁማ እና ሰናይት ቦጋለ ለሙከራ ወደ ስዊድን አምርተዋል

ሁለቱ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ሴናፍ ዋቁማ እና ሰናይት ቦጋለ ለአስር ቀናት ሙከራ ወደ ስውዲን ትላንት ተጉዘዋል…

የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ ለወዳጅነት ጨዋታ 25 ተጫዋቾች ጠርታለች

በቶኪዮ ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ማጣርያ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሁለተኛ ዙር ማጣርያ ዝግጅት…

የሴቶች ጥሎ ማለፍ | ሀዋሳ ከተማ ጥረትን በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሀዋሳ ከተማ ጥረት ኮርፖሬትን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር…

አሰልጣኝ መሠረት ማኒ የግለ ታሪክ መፅሀፍ ልታስመርቅ ነው

አሰልጣኝ መሠረት ማኒ የተጓዘችበትን የህይወት ተሞክሮ የሚያሳይ “መሠረት ማኒ የብርታት ተምሳሌት” የተሰኘ መጽሐፍ በቅርቡ ለንባብ ታበቃለች።…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አዲስ ቻምፒዮን አግኝቶ ተጠናቀቀ

የ2011 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ ሲከናወኑ አዳማ ከተማ…

የሴቶች ሁለተኛ ዲቪዝዮን የ2011 የውድድር ዓመት በአቃቂ ቃሊቲ ቻምፒዮንነት ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን የ2011 የውድድር ዘመን ቅዳሜ ፍፃሜውን ሲያገኝ አቃቂ ቃሊቲ ቻምፒዮን ሆኗል።…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ ወደ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ወርዷል

የ2011 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ (አንደኛ ዲቪዝዮን) የመጨረሻ ሳምንት አንድ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ…

ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | በዛሬ ጨዋታዎች ድሬዳዋ እና መከላከያ አሸንፈዋል

የ2011 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ (አንደኛ ዲቪዝዮን) የመጨረሻ ሳምንት የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ…

ኢትዮጵያዊቷ ዳኛ በዓለም ዋንጫ ለመዳኘት ነገ ወደ ፈረንሳይ ታቀናለች

በፈረንሳይ አስተናጋጅነት ለስምንተኛ ጊዜ የሚከናወነው የፊፋ የዓለም ሴቶች ዋንጫ ከጁን 7 – ጁላይ 7 ድረስ በ24…