ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ብቻ የቀረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ…
የሴቶች እግርኳስ
ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አዳማ ለቻምፒዮንነት በእጅጉ ሲቃረብ ጊዮርጊስ ወደ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ወርዷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 21ኛ ሳምንት አምስት ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሲካሄዱ አዳማ…
ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | አቃቂ ቃሊቲ ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን ማደጉን ሲያረጋግጥ መቐለም ተቃርቧል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ፣ ሰኞ እና ዛሬ ሲካሄዱ አቃቂ ቃሊቲ መሪነቱን ያስጠበቀበት…
ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ኤሌክትሪክ ጌዴኦ ዲላ ላይ ግማሽ ደርዘን ጎል በማስቆጠር ከግርጌው ተላቋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 20ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ዛሬ በኤሌክትሪክ እና ጌዴኦ ዲላ…
ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አአ ከተማዎች ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተው ከድሬዳዋ ጋር አቻ ተለያይተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ አንድ ጨዋታ ተካሂዶ አዲስ አበባ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ…
ሴቶች 1ኛ ዲቪዚዮን | አዳማ ወሳኙን ጨዋታ አሸንፎ መሪነቱን ሲቆናጠጥ መከላከያ እና ሀዋሳ በጎል ተንበሽብሸዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀምር የአዳማ ከተማ እና ንግድ ባንክ የዓመቱ…
ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ እና አዳማ በአሸናፊነታቸው ቀጥለዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ መሪው ንግድ ባንክ ግማሽ ደርዘን…
Continue Readingየሴቶች ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ውሎ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በ2020 ኦሊምፒክ ማጣርያ ምክንያት ከአንድ ወር በላይ ተቋርጦ ዛሬ በተደረጉ የ18ኛ ሳምንት…
Continue Reading” የትኩረት ችግራችንን በመልስ ጨዋታ ሙሉ ለሙሉ ቀርፈናዋል ” አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቶኪዮ ኦሊምፒክ ማጣርያ ዩጋንዳን በድምር ውጤት 4-2 በማሸነፍ ወደ ተከታዩ የማጣርያ ዙር…
ሪፖርት | ሉሲዎቹ ዩጋንዳን በማሸነፍ ወደ ቀጣይ የኦሊምፒክ ማጣርያ ዙር አለፉ
ጃፓን በ2020 ለምታስተናግደው የኦሊምፒክ ውድድር ለማለፍ በሴቶች እግርኳስ የማጣሪያ ጨዋታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ሉሲዎቹ ዩጋንዳን በድምር ውጤት…