የ2ኛ ዲቪዝዮን ሁለተኛ ሳምንት – አቃቂ ቃሊቲ እና ሻሸመኔ ሁለተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን የሁለተኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄዱ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ አቃቂ ቃሊቲ እና ሻሸመኔ…

ሊዲያ ታፈሰ የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታን ትመራለች

በጋና አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ወሳን ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡፡ ዛሬ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ሲደረጉ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| በአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ አሸንፏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የመጀመሪያ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አርባምንጭ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን በተሳታፊ ቁጥር ቀንሶ ተጀምሯል

የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ከአምናው በተሳታፊ ቁጥር ቀንሶ ከእሁድ እስከ ረቡዕ በተደረጉ ሦስት…

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ንግድ ባንክ እና አዲስ አበባ ከተማ አሸንፈዋል

በትላንትናው እለት የተጀመረው የ2011 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ዛሬ በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ተጀምሯል

የ2011 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዲቪዚዮን ዛሬ በተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ሲጀመር ሀዋሳ ከተማ፣…

ጋና 2018 | የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ሊዲያ ታፈሰ በዋና ዳኝነት በመራችው ጨዋታ ተጀመረ

የ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ሊዲያ ታፈሰ በመራችው የመክፈቻ ጨዋታ አስተናጋጇ ጋና አልጄርያን አሸንፋለች። በምድብ…

የ2010 የኮከቦች ምርጫ ሲጠቃለል

ዛሬ በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል በተደረገ ሥነ ስርዓት የ2010 የውድድር ዓመት በኮከብነት የተመረጡ ተጫዋቾች ፣ አሰልጣኞች እና ዳኞች…

የ2010 ኮከቦች ምርጫ | የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሸላሚዎች

የ2010 የኢትዮጵያ እግርኳሰ ፌዴሬሽን ኮከቦች ምርጫ በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል መካሄዱን ቀጥሎ የሴቶች እግርኳስ ተሸላሚዎች ላይ ደርሰናል።…

” ከካፍ ጋር በተለይም በሴቶች እግርኳስ ዙሪያ መስራት የሁልጊዜ ህልሜ ነበር ” አዲሷ የካፍ የሴቶች እግርኳስ ልማት ኃላፊ መስከረም ታደሰ 

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፀሀፊ ወይዘሮ መስከረም ታደሰ በካፍ የሴቶች እግር ኳስ ልማት ኃላፊ በመሆን …