ካፍ በሉሲዎቹ የተጫዋች ተገቢነት ክስ ላይ ምላሽ ሰጠ

ረቡዕ መስከረም 09 2011 በ2018 የጋና የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ በአልጄርያ ተሸንፎ ከውድድሩ የቀረው የኢትዮጵያ ሴቶች…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ህዳር ላይ ይጀምራል

ማክሰኞ መስከረም 08 ቀን 2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለቱም ዲቪዚዮኖች የ2011 የውድድር ዘመን ህዳር 1…

ሴቶች ዝውውር | ጌዴኦ ዲላ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ያጣው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ጌዴኦ ዲላ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል።  የሀዋሳ…

ሴቶች ዝውውር | ንግድ ባንክ አምስት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የሰባት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን በ2ኛነት ያጠናቀቀው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን…

ሴቶች ዝውውር | መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮት ከአዳዳ ከተማ በመቀጠል በርካታ ተጫዋቾችን ያስፈረመው መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ…

አዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክ ዳይሬክተር እና የሴት ቡድን አሰልጣኝ ቀጥሯል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን ላደገው የሴቶች ቡድኑ አሰልጣኝ…

ሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዳማ ከተማ የሴቶችን እግርኳስ ለመቆጣጠር ያለመ እንቅስቃሴ ማድረጉን ቀጥሏል። ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከዚህ ቀደም ያስፈረመው ክለቡ…

በስዊድን በሙከራ ላይ የሚገኙት ሎዛ አበራ እና ቱቱ በላይ ወቅታዊ ሁኔታ

ከሀዋሳ ከተማ አንስቶ በደደቢት እና ብሔራዊ ቡድን በግብ አስቆጣሪነት ስሟ ቀድሞ የሚነሳው አጥቂዋ ሎዛ አበራ እና…

ሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮት ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው አዳማ ከተማ ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል።…

ሴቶች ዝውውር | መከላከያ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው መከላከያ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በተከላካይ መስመር ላይ ያተኮረ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅ…