የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኮከቦች ምርጫ ዛሬ ምሽት ተካሄደ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር በተካሄዱ ስድስት የውድድር ዓይነቶች የ2011 ኮከቦች የሽልማት መርሃግብር ዛሬ ምሽቱን በካፒታል ሆቴልና ስፓ ተካሂዷል። የ2011 ኢትዮጵያ

Read more

የሴካፋ ምድብ ድልድል ኢትዮጵያ እና ኤርትራን አገናኝቷል

አስራ ሁለት ሀገራትን በሦስት ምድቦች ከፍሎ የሚደረገው የሴካፋ ወንድ ብሔራዊ ቡድኖች ዋንጫ እና ለመጀመርያ ጊዜ የሚከናወነው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች

Read more

ባህር ዳር ከተማ ላቋቋማቸው የሴት እና ወጣት ቡድኖች የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

ባህር ዳር ከተማ ዘንድሮ ለመሰረተው የሴቶች ቡድን እና ወጣት ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። ከወራት በፊት አዲስ ኮሚቴ አቋቁመው አደረጃጀታቸውን ለማሳደግ

Read more

‘ ሰሜናዊት ኮከብ ‘ የእግር ኳስ ማሰልጠኛ በቅርቡ ስራ ይጀምራል

በመቐለ ሴት ታዳጊዎችን ያካተተ የእግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል በቅርቡ ሥራ ይጀምራል። ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች በህፃናት እና ታዳጊዎች

Read more

ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች| ኢትዮጵያ ከምድብ ስትሰናበት ታንዛንኒያ በሰፊ ውጤት አሸንፋለች

* የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች እሁድ ይደረጋሉ ከአንድ ሳምንት በፊት የተጀመረው እና በሰፊ ውጤት በተጠናቀቁ ጨዋታዎች ዛሬ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታዎች ያስተናገደው

Read more

ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች| ኤርትራ በሰፊ ውጤት ስታሸንፍ ተጨማሪ የሩብ ፍፃሜ አላፊዎችም ታውቀዋል

*ኢትዮጵያ ነገ የመጨረሻ ዕድሏን ትሞክራለች የሴካፋ ከ20 ዓመት ዋንጫ ዛሬም በአምስተኛ ቀን ጨዋታ ሲቀጥል ሦስት ጨዋታዎች ተካሂደው ኤርትራና ደቡብ ሱዳን

Read more

“በውድድሩ ላይ ህግ የሚባል ነገር የለም” የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ

የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተደረገ ሲገኝ ኢትዮጵያም ከምድብ ሁለት ባደረገቻቸው ሁሀለቱም ጨዋታዎች ሽንፈት አስተናግዳ ወደ ሩብ ፍፃሜ

Read more
error: