​አፍሪካ | ኬንያ አዲስ አሰልጣኝ ሹማለች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ ስድስት ከኢትዮጵያ ጋር የምትገኘው ኬንያ አዲስ አሰልጣኝ መሾሟን ዛሬ ይፋ አድርጋለች፡፡ የኬንያ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ሲጀመር ባህርዳር ከተማ አሸንፏል

የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ዛሬ ክልል ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር ባህርዳር ድል ቀንቶታል። ሽረ…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | በ2ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ መከላከያ ንግድ ባንክን አሸንፏል

በሁለተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ…

​ሞሮኮ 2018፡ የቻን የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

በጥር ወር በሚስተናገደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የምድብ ድልድሉ አርብ ምሽት በሞሮኮ መዲና ራባት ይፋ ሆኗል፡፡…

Continue Reading

​ፕሪምየር ሊግ 20ኛ አመት | የሊግ ውድድር በኢትዮጵያ [ክፍል 1]

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዚህ ወር የተጀመረበትን 20ኛ አመት ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተንተራሱ ፅሁፎችን የምናቀርብላችሁ…

Continue Reading

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በዓዲግራት ፣ ወልድያ እና አዲስ አበባ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች…

​የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ወደ ጥቅምት 2018 ተራዝመዋል

ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2019 የቶታል አፍሪካ ዋንጫ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች በመጋቢት ወር እንዲካሄዱ መርሃ ግብር ወጥቶላቸው የነበረ…

​ጅማ አባጅፋር ቅጣት ተላለፈበት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጅማ አባጅፋር ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ 2-0 ማሸነፉ ይታወሳል። በጨዋታው ላይ የመጀመሪያ…

​አጫጭር ዜናዎች፡ ሀሙስ ህዳር 7 ቀን 2010

ሴካፋ  በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ካፕ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከአሰልጣኝ አባላቶቹ ጋር…

Continue Reading

​ዛሬ በታሪክ ውስጥ |  አሰልጣኝ ሐጎስ ደስታ ሲታወሱ…

በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ስማቸው በግምባር ቀደምትነት ከሚጠሩ አሰልጣኞች አንዱ የነበሩት ሐጎስ ደስታ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት…