የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ አስተናጋጅነት መካሄድ ከጀመረ አንድ ሳምንት አስቆጥሯል፡፡ በቅዳሜ የ7ኛ ቀን ጨዋታዎችም ወደ…
2017
የከማል አካዳሚ የገቢ ማሰባሰቢያ እና 1ኛ አመት ምስረታ በአል ተጠናቀቀ
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ አሻራቸውን ማሳረፍ አሰልጣኞች አንዱ በሆኑት አሰልጣኝ ከማል አህመድ ስም የተቋቋመው የታዳጊዎች ማሰልጠኛ…
በወዳጅነት ጨዋታ ዛምቢያ ኢትዮጵያን ዛሬ ከሰዓት ታስተናግዳለች
በቀጣዩ ሳምንት ኬንያ በመጪው ዓመት ለምታስተናግደው በአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) ውድድር ለማለፍ በሚደረገው የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ…
መቐለ ከተማ 3 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
መቐለ ከተማ በክረምቱ የሚያደርገውን የዝውውር እንቅስቃሴ በማጠናከር ሶስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ ሙሉጌታ ረጋሳ ፣ አለምነህ ግርማ…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 6ኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከአንድ ቀን እረፍት በኋላ አርብ በ8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲካሄድ ወደ ሁለተኛው ዙር…
ታዲዮስ ወልዴ ለአርባምንጭ ከተማ ፈርሟል
አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ዝውውር መስኮት ሁለተኛ ዝውውሩን በማከናወን የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ታዲዮስ ወልዴን አስፈርሟል፡፡ ታዲዮስ ወልዴ…
ወልዋሎ እንየው ካሳሁንን በይፋ አስፈርሟል
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ እንየው ካሳሁንን ፊርማ አጠናቋል፡፡ እንየው ከወልዋሎ ጋር የተስማማው ከቀናት በፊት…
አፍሪካ | ሴራሊዮን የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኟን አገደች
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 6 ከኢትዮጵያ፣ ጋና እና ኬንያ ጋር የተመደበችው ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሴራሊዮን የብሄራዊ ቡድን…
ቻን 2018 | የኢትዮጵያ እና ሱዳን ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል
ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) ለማለፍ የሚደረጉ የመጨረሻ ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎች ሳምንት ይደረጋሉ፡፡ ካፍ…
ከነአን ማርክነህ ወደ አዳማ ከተማ ተመልሷል
ከነአን ማርክነህ አአ ከተማን ለቆ ወደ ቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማ የሚያደርገውን ዝውውር ዛሬ አጠናቋል፡፡ ከነአን በአዲስ…

