በማንቸስተር ሲቲ የተፈለገው ታዳጊው ናኦል ከፌድሬሽኑ ጋር ሊወያይ ነው

የ14 ዓመቱ የወደፊት ተስፈኛ ናኦል ተስፋዬ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስለወደፊት የብሔራዊ ቡድን ምርጫው ለመወያየት ዛሬ…

ድሬዳዋ ከተማ የ28ኛ ሳምንት ጨዋታውን ለማድረግ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል

የአርባምንጭ ከተማ እና የወልዋሎ ዓ.ዩ ተስተካካይ ጨዋታዎች እንዲካሄዱ የጠየቀው ድሬዳዋ ከተማ ይህ የማይሆን ከሆነ የ28ኛ ሳምንት…

ሩሲያ 2018 | ቱኒዚያ (የካርቴጅ ንስሮቹ)

በሩሲያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ቀጥለው እየተደረጉ ይገኛሉ፡፡ አስካሁን ባለው አፍሪካን የወከሉት ሶስት…

” አሁን ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነው” ሚኪያስ መኮንን

የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ለማድረግ ወደ ካይሮ አቅንቶ የግብፅ አቻውን 3…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ እሁድ ሰኔ 10 ቀን 2010 FT ሰበታ ከተማ 3-2 ፌዴራል ፖሊስ 1′ ኄኖክ መሐሪ…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር ከተማ በግስጋሴው ሲቀጥል ተከታዩ ሽረ እንዳስላሴም አሸንፏል

በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ጨዋታዎች ተከናውነዋል። ባህርዳር ከተማ በግስጋሴው ሲቀጥል ሽረ እንዳስላሴ በርቀት መከተሉን…

Continue Reading

ሪፖርት | መቐለ ከተማ መሪዎቹን መከተሉን ገፍቶበታል

በ27ኛው ሳምንት የሊጉ የዛሬ መርሀ ግብር መከላከያን ያስተናገደው መቐለ ከተማ 1-0 በማሸነፍ ጅማ አባ ጅፋር እና…

ሪፖርት | አዳማ እና አርባምንጭ ነጥብ ተጋርተዋል

አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ በ27ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር የተገናኙት አዳማ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ሰኔ 10 ቀን 2010 FT አዳማ ከተማ 1-1 አርባምንጭ ከተማ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading

ሪፖርት |  ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

በ27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ ድሬዳዋ ስታዲየም ላይ ላለመውረድ ትግል ላይ የሚገኙት ድሬዳዋ ከተማ እና…