ወልዲያ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ወልዲያ እንደ ክረምቱ ሁሉ አሁንም በዝውውር ሂደቱ ላይ በስፋት በመሳተፍ አንድ ተከላካይ እና አንድ አማካይ ማስፈረም…

ነጂብ ሳኒ ከ23 ወራት በኋላ ወደ እግርኳስ የሚመልሰውን ዝውውር አድርጓል

በሀላባ ከተማ ፣ ሙገር ሲሚንቶ እና መከላከያ የውድድር ጊዜያትን ማሳለፉን ተከትሎ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሣህሌ ጥሪ አማካኝነት…

አሳልፈው መኮንን ወደ ወልዲያ አምርቷል

በጉዳት እና በሌሎች ምክንያቶች በርከት ያሉ ተጨዋቾቹን አገልግሎት በሚገባ ማግኘት ያልቻለው ወልዲያ ወደ ዝውውር ገበያው እንደሚወጣ…

ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር ከተማ መሪነቱን ሲያጠናክር መድን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተስተካካይ መርሀ ግብሮች መካሄዳቸውን ቀጥለው በባህርዳር ደርቢ ባህርዳር ከተማ አውስኮድን አሸንፎ መሪነቱን ሲያጠናክር…

የአሰልጣኞች ገጽ | የውበቱ አባተ እግርኳሳዊ ሐሳቦች [ ክፍል ሁለት ]

የአሰልጣኞቻችን የእግርኳስ አስተሳሰብ ፣ የስልጠና ሀሳብ ፣ የስራ ህይወት እና የውጤታማነት መንገድ ዙርያ ትኩረት በሚያደርገው ”…

Continue Reading

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን አጋማሽ ግምገማ ዛሬ ተካሂዷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛና ሁለተኛ ዲቪዚዮን የመጀመርያ የውድድር ዘመን አጋማሽ አፈፃፀም ሪፖርት እና ግምገማ በዛሬው…

” የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ እንዲህ ተዋርዶ አያውቅም ” አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ

ከ50 አመታት በላይ በስፖርት ጋዜጠኝነት ፣ አመራርነት እና አማካሪነት የሰሩት አንጋፋው የስፖርት ሰው አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ…

ምንያምር ጸጋዬ ከመከላከያ አሰልጣኝነት ተነሱ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን 13ኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ መልካም ያልሆነ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው መከላከያ…

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ከሰበታ ከተማ ጋር ተለያዩ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሰበታ ከተማን በውድድር አመቱ መጀመርያ ተረክበው ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ ፉክክር እያደረጉ የነበሩት…

ወላይታ ድቻ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል

በሁለተኛው ዙር ጠንክሮ ለመቅረብ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የአዳማ ከተማው የመሀል…