ቅዱስ ጊዮርጊስ ፖርቹጋላዊ ዋና አሰልጣኙ ቫስ ፒንቶን ከኃላፊነት አንስቷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በ2010 የውድድር ዓመት መግቢያ ላይ…
2018
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን የሚያስተናግድበት የዓመቱ የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው…
Continue Readingባህር ዳር ከተማ የሁለት የውጪ ዜጎችን ዝውውር አጠናቋል
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ባህር ዳር ከተማ ከቀናት በፊት በተዘጋው የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሁለት ተጫዋቾችን…
ፌዴሬሽኑ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ያለ ፍቃድ በቀጥታ እንዳይተላለፉ አስጠነቀቀ
የኢትዮጵያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታን በቀጥታ ስርጭት ማስተላለፍን አስመልክቶ የፌዴሬሽኑ መተዳደርያ ደንብን መሠረት ባደረገ መልኩ እንዲሆን የኢትዮጵያ…
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ባህር ዳር ከተማ
ነገ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ያሳለፉትን የዝግጅት ጊዜ የሚያስቃኘው መሰናዷችን ባህር ዳር ከተማ ላይ…
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምክክር መድረክ አዘጋጀ
አዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአዲስ አበባ መስተዳድር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን የፕሪምየር ሊግ፣…
አስተያየት ፡ ድፍረት የተሞላበት ውሳኔ አሰልጣኝ ሥዩምን ውጤታማ አድርጎታል
አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ የአንድ አሰልጣኝ ጥሩነት መለኪያዎች ከሚባሉት መካከል አንዱ ጨዋታ አንብቦ ውጤት መቀየር የሚችል ውሳኔ…
Continue Readingተመስገን ገብረኪዳን ስላሳካው ታሪክ ፣ በብሔራዊ ቡድን ምርጫ ስላለመካተቱ…
ተመስገን ገብረኪዳን በተከታታይ ሁለት ዓመታት በተሳተፈባቸው የሀገር ውስጥ ውድድሮች ማሳካት ይጠበቅበት የነበሩትን የዋንጫ ክብሮች በሙሉ ማግኘት…
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በጅማ አባ ቡና ጥሩ የውድድር ዘመን ያሳለፉት ብዙዓየሁ እንደሻው እና ሱራፌል ጌታቸው የአዳማ ከተማ ዝውውራቸውን አጠናቀዋል።…
በተሻሻሉ ህጎች ላይ ለዳኞች እና ኮሚሽነሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ ዳኞች ኮሜቴ በያዝነው 2011 የውድድር ዓመት ላይ የሚተገበሩ የተሻሻሉ የጨዋታ ህጎችን የሚመለከት…