ደደቢት ከ አክሱም ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥቅምት 30 ቀን 2012 FT’ ደደቢት 2-3 አክሱም ከተማ 45′ ቃልኪዳን ዘላለም 81′ መድሀኔ ታደሰ…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ስምንት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም አምስት ወጣቶችን አሳድጓል

የከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ለዘንድሮው የውድድር ዘመን ተሳትፎው የስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ የሦስት ነባሮችን ውል…

ለሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ወደ ታንዛኒያ የሚያመራው የሉሲዎቹ ስብስብ ታውቋል

በአሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው እየተመራ ልምምዱን ከጀመረ አንድ ሳምንት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዋንጫ ወደ…

ሦስተኛው የኢቢሲ ስፖርት የሽልማት ሥነስርዓት ተካሄደ

በኢቢሲ የስፖርት ሽልማት በእግርኳስ ዘርፍ አማኑኤል ገብረሚካኤል እና ሴናፍ ዋቁማ አሸናፊ ሆነዋል። ዛሬ አመሻሽ ላይ በስካይላይት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ

በአዳማ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል በኦሰይ ማውሊ እና ሙጂብ ቃሲም ግቦች ታግዞ ድሬዳዋን 2-0…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና

ዛሬ በአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለሜዳው አዳማ ከተማ በተስፋዬ ነጋሽ እንዲሁም የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ሀዲያ ሆሳዕና በሄኖክ…

አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል

በአዳማ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2-0 መርታት ችሏል። በመጀመሪያው አጋማሽ…

አአ ከተማ ዋንጫ| ቅዱስ ጊዮርጊስ በመከላከያ ሽንፈት አስተናገደ

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመከላከያ ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናገደ፡፡ በርከት ያሉ…

አዳማ ዋንጫ | አዳማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

በአዳማ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን በአዲስ አዳጊው ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ…

አአ ከተማ ዋንጫ | ባህር ዳር ከተማ ድል አድርጓል

በ14ኛው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ብቸኛ ግብ ወልቂጤን በመርታት የመጀመሪያውን ሶስት…