ከሰዓታት በፊት ወደ ባህር ዳር ያቀኑት ዋሊያዎቹ ለተጨማሪ ተጨዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። ወደ ማዳካስካር ካቀናው የልዑካን…
November 2019
የዋልያዎቹ እና ዝሆኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት የሚያደርጉን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ የሚመሩት አራት ሞዛምቢካውያን ዳኞች ባህርዳር ገብተዋል። ዋናው ዳኛ ዘካርያስ…
የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል
በመቐለ 70 እንድርታ እና በፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ታውቋል። በ2011…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባህር ዳር ገብቷል
ነገ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ኮትዲቯርን የሚገጥሙት ዋሊያዎቹ ከአንድ ሰዓት በፊት ባህር ዳር ደርሰዋል። ከትላንት በስትያ…
ከፍተኛ ሊግ | ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአሰልጣኙን ውልም አደሰ
በአሰልጣኝ እዮብ ማለ እየተመራ ከአንደኛ ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ በክረምቱ ያደገው ሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን አዳዲስ ሰባት…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከተጀመረ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል
በርካታ ግቦችን እያስተናገደ የሚገኘው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑ ላይ ደርሷል። ትላንት ኢትዮጵያ በኬኒያ 2-0…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ መድን በአዲስ ስብስብ ይቀርባል
ዐምና ጥሩ ቡድን በመገንባት እስከመጨረሻ ሳምንታት ተፎካካሪ የነበረው ኢትዮጵያ መድን በርካታ ተጫዋቾቹን በፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ…
ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰ እየተመራ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል። ዐቢይ ቡልቲ…
የትግራይ ዋንጫ | አክሱም ከተማ ሦስተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቀቀ
አክሱም ከተማዎች ሶሎዳ ዓድዋን በመለያ ምት በማሸነፍ የትግራይ ዋንጫ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል። በአክሱም ከተማዎች ብልጫ…
የትግራይ ዋንጫ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ሲዳማ ቡና በይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ ሁለተኛው የትግራይ ዋንጫን አንስቷል። እንደተጠበቀው እጅግ ማራኪ…