11ኛው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የግማሽ ቀን ውሎ

11ኛው የኢትዮጵያ እግርኳስ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ ከረፋድ አንስቶ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ በመካሄድ ላይ…

Continue Reading

ዜና እረፍት | አንጋፋው አሰልጣኝ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ሥማቸው በጉልህ ከሚጠቀሱ አንጋፋ አሰልጣኞች መካከል የነበሩት ወንድማገኝ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አሰልጣኝ…

ሙጂብ ቃሲም ስለ ሐት-ትሪኩ እና ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

ትላንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 5-0 ማሸነፉ ይታወሳል። በጨዋታው ድንቅ እንቅስቃሴ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ

በሃዋሳ ስታዲየም በዝግ የሚካሄደው የነገው ብቸኛ መርሃ ግብርን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በመጀመርያ የሊጉ መርሐግብር በወላይታ ድቻ ሽንፈት…

Continue Reading

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በሜዳው ድል ቀንቶታል

የሊጉን ተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ በሜዳው አበበ ቢቂላ ስታድየም ያደረገው አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን አስተናግዶ በዳዋ ሆቴሳ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኮከቦች ምርጫ ዛሬ ምሽት ተካሄደ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር በተካሄዱ ስድስት የውድድር ዓይነቶች የ2011 ኮከቦች የሽልማት መርሃግብር ዛሬ ምሽቱን በካፒታል ሆቴልና…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ሀዋሳ ከተማ

በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ላይ ሀዲያ ሆሳዕና ከሀዋሳ ከተማ ተገናኝተው 1-1 በሆነ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

ሀዲያ ሆሳዕናዎች በሜዳቸው ሀዋሳ ከተማን ያስተናገዱበት ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። ከጨዋታው መጀመር በፊት የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች ማኅበር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 5-0 ድሬዳዋ ከተማ

ፋሲል ከነማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን 5-0 ከሸነፈ በኋላ የፋሲል ዋና አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ እንደሚከተለው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ድሬዳዋ ላይ የጎል ናዳ አዝንበዋል

ጎንደር ላይ በተደረገው የሊጉ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሙጂብ ቃሲም እና ሽመክት ጉግሳ ድንቅ ብቃት…