14ኛው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ከሁለት ቀናት እረፍት በኋላ ሲቀጥል በምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ…
2019
ትግራይ ዋንጫ | ሶሎዳ ዓድዋ እና ሲዳማ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ዛሬ በትግራይ ዋንጫ በብቸኝነት የተደረገው የሶሎዳ ዓድዋ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ተጠናቋል።…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ – ቀጥታ ውጤት መግለጫ
ረቡዕ ኅዳር 3 ቀን 2012 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-1 ወልቂጤ ከተማ 31′ ዛቦ ቴጉይ 71′ ሳላዲን…
Continue Readingሶሎዳ ዓድዋ ከ ሲዳማ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ኅዳር 3 ቀን 2012 FT’ ሶሎዳ ዓድዋ 0-0 ሲዳማ ቡና – – ቅያሪዎች – –…
Continue Readingመከላከያ ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ኅዳር 3 ቀን 2012 FT መከላከያ 1-1 ባህር ዳር ከተማ 85′ አቤል ነጋሽ 52′ ማማዱ…
Continue Readingየዝሆኖቹ ኮከብ ከማጣርያ ጨዋታዎች ውጭ ለመሆን ተቃርቧል
ዊልፍሬድ ዛሃ አይቮሪኮስት ከኢትዮጵያ እና ኒጀር በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ላይ የመሰለፉ ነገር አጠራጥሯል። በእንግሊዙ ክሪስታል ፓላስ የሚጫወተው…
ትግራይ ዋንጫ| አክሱም ወደ ግማሽ ፍፃሜ ሲሸጋገር መቐለ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል
ዘካርያስ ፍቅሬ በዘጠነኛ ሰከንድ ግብ ባስቆጠረበት ጨዋታ አክሱም ከተማ ተጋጣሚውን አሸንፏል። ዛሬ በትግራይ ዋንጫ ከተካሄዱት ጨዋታዎች…
የትግራይ ዋንጫ | የጦና ንቦች ደደቢትን አሸንፈዋል
የትግራይ ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ወላይታ ድቻ ደደቢትን ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸንፏል። አሰልቺ እንቅስቃሴ የታየበት እና…
ሉሲዎቹ ነገ ረፋድ ወደ ታንዛኒያ ያመራሉ
ታንዛኒያ በምታስተናግደው የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ ረፋድ ወደ ዳሬሰላም ያቀናል።…
ከፍተኛ ሊግ | የደሴ ከተማ ተጫዋቾች ላቀረቡት ቅሬታ ክለቡ ምላሽ እንዲሰጠው ፌዴሬሽኑ ጠየቀ
ፌዴሬሽኑ ደሴ ከተማ ቀሪ የውል ዓመት ያላቸው አራት ተጫዋቾችን ስለመልቀቁ በአስር ቀን ውስጥ ማብራርያ እንዲሰጠው አሳስቧል፡፡…