በዘንድሮ ዓመት ወላይታ ድቻን ለማሰልጠን ተረክበው ከስምንት ጨዋታ በላይ መሻገር ያቃታቸው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከወላይታ ድቻ…
January 2020
የሽረ ስታዲየም እድሳት የመጨረሻው ምዕራፍ ደርሷል
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ስሑል ሸረ የሚጫወትበት የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየም በሁለተኛው ዙር ግልጋሎት መስጠት ይጀምራል። ላለፉት ወራት…
“በእኔ ላይ እምነት ጥለው ስላሰለፉኝ አሰልጣኙንም የምወደው ክለቤንም ማሳፈር አልፈልግም” ዓለምብርሀን ይግዛው
በዐፄዎቹ ደጋፊዎች ዘንድ “ትንሹ ልዑል” በመባል የሚጠራው ወጣቱ እና ተስፈኛው ዓለምብርሃን ይግዛው ስለ እግርኳስ ህይወቱ ይናገራል።…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን ወደ ቡሩንዲ አምርቷል
በኮስታሪካ እና ፓናማ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታውን ቅዳሜ የሚያደርገው የኢትዮጵያ…
ሳላዲን ሰዒድ እና ተደጋጋሚ ጉዳቱ
ያለፉትን ሁለት ዓመታት ተደጋጋሚ ጉዳት እያስተናገደ የሚገኘው አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ደግመኛ ለሳምንታት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል።…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገላቸው
ነገ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን ለማድረግ ወደ ቡሩንዲ የሚያቀናው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ምሽቱን…
የባህር ዳር ከተማ ተጨዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
ከደሞዝ እና ጥቅማጥቅም ጋር በተያያዘ ልምምድ አቁመው የነበሩት የጣናው ሞገድ ተጨዋቾች ዛሬ ወደ ልምምድ መመለሳቸው ታውቋል።…
ወልቂጤ ከተማ ለአራት ተጫዋቾች የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
ወጣ ገባ የውድድር ዓመትን እያሳለፈ የሚገኘው አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ ለአራት የቡድኑ ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡ በውድድር…
ወልዋሎ በሁለተኛው ዙር ወደ ሜዳው ይመለሳል
ላለፉት 18 ወራት በእድሳት ላይ የቆየው አንጋፋው የወልዋሎ ስታዲየም ሥራዎቹን በመጠናቀቅ ይገኛል። በ2010 መጨረሻ የእድሳት ሥራው…
ወላይታ ድቻ በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጉዳይ ምላሽ ሰጥቷል
በዚህ ሳምንት መነጋገርያ በሆነው የወላይታ ድቻ እና አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጉዳይ ዙርያ ክለቡ ምላሹን ለሶከር ኢትዮጵያ…