ሠላሳ ዓመታት የዘለቀው የጓደኝነት እና እግርኳስ ጉዞ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ረጅም አመታትን በወጥ አቋማቸው ተጫውተዋል። በአንድ ክለብ አብሮ ከመጫወት አንስቶ በርካታ ክለቦች ያዳረሱት…

የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እና አባላት የአንድ ወር ደሞዛቸው ላይ ቅናሽ አደረጉ

የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እና አባላት ከአንድ ወር ደሞዛቸው 40% መቀነሳቸውን ክለቡ አስታውቋል። የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እና…

አብዱልከሪም ሀሰን የት ይገኛል?

ሦስት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ያነሳውና በቴክኒክ ክህሎታቸው ከሚታወቁ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው አብዱልከሪም ሀሰን (ምርምር) በአሁኑ…

ከኳስ አቀባይነት እስከ ብሔራዊ ቡድን – ሙሉዓለም ጥላሁን

በአዲሱ የኢትዮጵያ ሚሌኒየም በእግርኳሱ ብቅ ካሉ ጥሩ አጥቂዎች መካከል አንዱ ነው። በመድን ተስፋ ሰጪ አጀማመር አድርጎ…

መብረቅ የጤና ቡድን ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ አድርጓል

ከተቋቋመ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረው የካዛንቺሱ መብረቅ የጤና እግርኳስ ቡድን ለአቅመ ደካማ የማኅበረሰብ ድጋፍ አድርጓል። ከተመሰረተ ሀምሳ…

” ይህ መሆኑ ደስ ብሎኛል ” ኤርሚያስ ኃይሉ (ጅማ አባ ጅፋር)

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የመጨረሻውን ጎል ያስቆጠረው ኤርሚያስ ኃይሉ ይናገራል። የ2012 የኢትዮጵያ…

የጅማ አባጅፋሩ አጥቂ መልካም ተግባር …

የጅማ አባጅፋሩ አጥቂ አምረላ ደልታታ ለአንድ ወር ያህል በትውልድ ከተማው ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል ከጎደኞቹ ጋር…

ለአንድ ወር የሚቆየው የምገባ መርሐ ግብር በይፋ ተጀምሯል

(መረጃው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ነው።) የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ፣ አትሌቲክስ…

ፌዴሬሽኑ ለመንግስት ደብዳቤ አስገብቷል

በኮሮናና ቫይረስ ምክንያት ሁሉም ውድድሮች መቋረጣቸውን ተከትሎ ፌዴሬሽኑ ለመንግስት አካለት ምላሽ ያስፈልጋል ባለው ጉዳይ ዙርያ ደብዳቤ…

29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ትውስታ በሲሳይ ባንጫ አንደበት

ከ31 ዓመታት በኃላ ኢትዮጵያ በ2013 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ በሆነችበት ወቅት በቀይ ካርድ ከሜዳ ስለወጣበት እና…