በእልህኝነቱ እና በከፍተኛ አቅም በቀኝ መስመር ሲመላለስ ይታወቃል። በመብራት ኃይል፣ መከላከያ፣ ንግድ ባንክ፣ ድሬዳዋ ከተማ እና…
September 2020
የሴቶች ገፅ | “አሁን በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ”
ከ8 ወራት በፊት የጉልበቷ የፊተኛው ማጠናከሪያ ጅማት ላይ (የACL) ጉዳት አጋጥሟት ለህክምና እርዳታ ሲጠየቅላት የነረችው ቤዛ…
ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት የአጥቂ ሥፍራ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል፡፡ ተዘራ አቡቴ የቀድሞው ክለቡን ለመቀላቀል የተስማማ ተጫዋች…
የሰማንያዎቹ… | የጨዋታ አቀጣጣዩ ቦጋለ ዘውዴ (ኢንተሎ)
አይደክሜ እና ታታሪው የመሐል ሜዳ ቴክኒሻን፣ በአንድ ቀን ሁለት ዘጠና ደቂቃ የተጫወተው፣ በወታደራዊ ማዕረግ ሃምሳ አለቃ…
“ኢትዮጵያ ቡናን ረጅም ዓመት በማገልገል ብዙ ዋንጫዎችን ማንሳት እፈልጋለው” ተስፈኛው አላዛር ሽመልስ
ያለፉትን አራት ዓመታት ከተለያዩ የታዳጊ ቡድኖች ጋር የእግርኳስ ጅማሬውን ካደረገ በኃላ በዘንድሮ ዓመት ኢትዮጵያ ቡናን በመቀላቀል…
የደጋፊዎች ገፅ | ቆይታ ከሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ዳዊት ጡምዳዶ ጋር
በፕሪምየር ሊጉ ብቅ ካሉበት ጊዜ ጀምሮ ስማቸው በአዎንታዊም በአሉታዊም መንገድ ከሚነሱ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው የሀዲያ…
መስፍን ታፈሰ የውጪ ዕድል አግኝቷል
በቅርብ ጊዜያት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከታዩ ተስፈኛ ወጣት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው መስፈን ታፈሰ ከደቂቃዎች በፊት…
የዳኞች ገፅ | ቀዳሚዋ ኢንተርናሽናል ሴት የመሐል ዳኛ ጽጌ ሲሳይ
ብዙ እልህ አስጨራሽ ተስፋ የሚያስቆርጡ ውጣ ውረዶችን በፅናት አልፋለች። በሀገር ውስጥ እና በአህጉር አቀፍ ውድድሮች ሀገሯን…
ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ሲታወሱ
መስከረም አንድ ቀን የተወለዱት ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ በህይወት ቢኖሩ ዛሬ 99ኛ ዓመት የልደት በዓላቸው ይከበር ነበር።…
ይህን ያውቁ ኖራል? ፲፪ | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦች…
ዕለተ ሀሙስ በምናቀርበው “ይህን ያውቁ ኖራል?” አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከቦችን የተመለከቱ ዕውነታዎችን በተከታታይ ስናቀርብ ቆይተናል።…