የሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ከተማ መካከል ተካሂዶ ሆሳዕና…
2020
ሪፖርት | የዳዋ ሆቴሳ ልዩነት ፈጣሪነት ቀጥሏል
የሁለተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ከተማ መካከል ተደርጎ ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 በመጨረሻ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-2 ወላይታ ድቻ
የአዳማ እና ድቻ ጨዋታን መጠናቀቅ ተከትሎ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ያደረጉት ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከጨዋታ ብልጫ ጋር አዳማን ረትቷል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በስንታየሁ መንግሥቱ ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። አዳማ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሀዋሳ እና አዳማ ጨዋታ ሳይካሄድ ቀረ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ረፋድ አራት ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ
በሁለተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሁለት ሊጉን በድል የጀመሩ ቡድኖች እርስ በእርስ የሚገናኙበት…
ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ላይ የሚገኘው ነገሌ አርሲ የአሰልጣኙን ውል ያራዘመ ሲሆን አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ እና ድሬዳዋ ያለ ግብ ጨዋታቸውን አጠናቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ቀን 10:00 ሰአት ተደርጎ አቃቂ ቃሊቲ…
ከፍተኛ ሊግ | ፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ኮከቡን በአሰልጣኝኘት ሲሾም አንድ ተጫዋች አስፈርሟል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ክለብ ፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ታሪካዊ ተጫዋቹን በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም አዲስ እና ነባር…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
የነገ ረፋዱን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። እንደ አዳማ ከተማ ሊጉን ቁለል ብሎ የጀመረ ክለብ ያለ አይመስልም።…