ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ስሑል ሽረ

ወልቂጤ ለመጀመርያ ጊዜ በሜዳው ጨዋታ የሚያደርግበትን መርሐ ግብር እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በታሪክ የመጀመርያው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በሜዳቸው…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 ወላይታ ድቻ

የስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ ግብር የሆነው የሰበታ ከተማ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ከተጠናቀቀ…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ማንሰራራቱን ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ሰበታ ከተማ በፍፁም ገ/ማርያም ብቸኛ…

ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ታኅሳስ 24 ቀን 2012 FT ሰበታ ከተማ 1-0 ወላይታ ድቻ 38′ ፍፁም ገ/ማርያም (ፍ) –…

Continue Reading

ለ2020 ኢንተርናሽናል ዳኞች የፊፋ ባጅ ተሰጠ

በ2020 የሚደረጉ አህጉር እና ዓለምአቀፍ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞች የባጅ ርክክብ በዛሬ ዕለት መከናወኑን ፌዴሬሽኑ በድረ-ገፁ አስታውቋል።…

ሦስት የባህር ዳር ከተማ ተጫዋቾች ከፋሲል ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ከቡድኑ ጋር አልተጓዙም

በዘንድሮ የውድድር ዓመት በጣና ሞገዶቹን ቤት ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉ ሦስት ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል። ቅዳሜ ለሚደረገው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ በሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ መካከል በሚደረገው ጨዋታ ይጀምራል። ጨዋታውንም…

Continue Reading

ወልቂጤ ከተማ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታውን በሜዳው ያከናውናል

በፕሪምየር ሊጉ አብይ ኮሚቴ ዕድሳት ያስፈልጋቸዋል ተብለው ከነበሩት ሜዳዎች መካከል አንዱ የነበረው የወልቂጤ ስታዲየም ዕድሳቱን በማጠናቀቁ…

መሐመድ ናስር ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል

ከ3ኛው ሳምንት በኋላ ከሀዲያ ሆሳዕና ተለይቶ የሰነበተው እና በክለቡ ደብዳቤ የወጣበት አንጋፋው አጥቂ መሐመድ ናስር ከሳምንታት…

የ2012 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶከር ኢትዮጵያ የወሩ ምርጦች (ኅዳር 21 – ታኅሳስ 20)

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን ከተጀመረ አንድ ወር አስቆጥሯል። በአንድ ወር ውስጥ የ5 ሳምንታት 40…